Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሥራ ዕድል ፈጠራን በበቂ ሁኔታ ለማመቻቸት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ያለው ብቃት ሊጠናከርና ሊፋጠን ይገባል-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የሥራ ዕድል ፈጠራን በበቂ ሁኔታ ለማመቻቸት፣ መሥሪያ ቤቱ ያለው ብቃት ሊጠናከርና ሊፋጠን ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 10ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡   ምክር ቤቱ የተወያየባቸውና ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፦…

የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የገነባው የልዩ ፍላጎት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት የገነባው የልዩ ፍላጎት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተመረቀ። ለገጣፎ በሚገኘው ዲቦራ ፋውንዴሽን ጊቢ ውስጥ በ19 ሚሊየን ብር የተገነባው የልዩ ፍላጎት ትምህርት ቤትን ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው መርቀዋል።…

አምባሳደር ባጫ ደበሌ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ኡሁሩ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው የተሾሙት አምባሳደር ባጫ ደበሌ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አሁሩ ኬንያታ አቀረቡ። አምባሳደሩ የሹመት ደብዳቤያቸውን ባቀረቡበት ወቅትም፥ ረዥም ዓመታትን ያስቆጠረውን እና ባለ ብዙ መልክ የሆነውን…

የደቡብ ሱዳንን የሽግግር ወቅት መራዘም በበጎ ጎን እንደሚመለከተው የኢትዮጵያ መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ሱዳንን የሽግግር ወቅት መራዘም የኢትዮጵያ መንግስት በበጎ ጎን እንሚቀበለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ደቡብ ሱዳን የሽግግር ጊዜውን ለተጨማሪ 24 ወራት አራዝማለች። የውጭ…