Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ ዜጎች እንዲረባረቡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ ዜጎች እንዲረባረቡ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ፕሬዚዳንቷ ባስተላለፉት መልዕክት፥ "ሃይማኖት የጥንካሬያችን፣ የመቻቻላችን፣…

ባለፈው ዓመት የሚያበረታታ የወጪ ንግድ አፈጻጸም እና ቀጥተኛ የውጭ መዋዕለ ንዋይ ፍሰት ጭማሪ ታይቷል -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የሚያበረታታ የወጪ ንግድ አፈጻጸም እና ቀጥተኛ የውጭ መዋዕለ ንዋይ ፍሰት ጭማሪ መታየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የማክሮ ኢኮኖሚ ኮሚቴ ስብሰባውን ማካሄዱን በማህበራዊ…

ኢትዮጵያ ለዓለምና ለቀጠናው ሰላምና መረጋጋት የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች -ዶ/ር አብርሃም በላይ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለዓለምና ለቀጠናው ሰላምና መረጋጋት የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ ትቀጥላለች ሲሉ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ ገለጹ፡፡ ዶክተር አብርሃም በቻይና አዘጋጅነት በተካሄደው የቻይና-አፍሪካ የሚኒስትሮች የሰላምና የፀጥታ…

ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ለቻይና የመከላከያ ሠራዊት የምስረታ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ የቻይና የመከላከያ ሰራዊት የተመሰረተበትን 95ኛ ዓመት ክብረ በዓል በማስመልከት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ በመልዕክታቸው÷…