Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኢትዮጵያ የአፍሪካ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ በመጪው ጳጉሜን ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ከጳጉሜን 2 እስከ 4 ቀን 2014 በኢትዮጵያ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡ ጆርካ ኤቨንትስና ኤቲኤክ በጋራ የሚያዘጋጁት ይህ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ÷ የአፍሪካ፣ የአውሮፓ፣ የእስያና የሰሜን አሜሪካ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች…

ለአምራች ኢንተርፕራይዞች ከ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ የስራ ማስኬጃ ብድር ለማቅረብ ታቅዷል – የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት  ለአምራችኢንተርፕራይዞች 1 ነጥብ 66 ቢሊየን ብር የስራ ማስኬጃ ብድር ለማሰራጨት መታቀዱን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ፡፡ የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የፋይናንስ አቅርቦት ለማሳደግና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ…

የጎርፍ አደጋን በመከላከል በተለይም በዝናብ አጠር አካባቢዎች ጥቅም ላይ ለማዋል መስራት እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎርፍ አደጋን በመከላከል በተለይም በዝናብ አጠር አካባቢዎች ጥቅም ላይ ለማዋል መስራት እንደሚገባ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ ገለጹ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የጎርፍ ቅድመ ማስጠንቀቂያና ቅድመ መከላከል ሥራዎች…

በመዲናዋ ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የተደረገውን የነዳጅ ድጎማ የሚቆጣጠር ግብረ ኃይል ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ተግባራዊ የተደረገው የነዳጅ ድጎማ ያለምንም መስተጓጎል፣ በውጤታማነትና በዘላቂነት የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካ ለማድረግ የሚያስችል ግብረ ሃይል ተቋቋመ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…

በኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ወር ጊዜ ውስጥ ጸጥታና ደህንነትን በማስጠበቅ ረገድ ስኬታማ ስራ መከናወኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ወር ጊዜ ወስጥ በአገር አቀፍ ደረጃ ጸጥታና ደህንነትን በማስጠበቅ ረገድ ስኬታማ ስራዎች መከናወናቸውን ከፍተኛ አመራሮች ገለጹ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በሰጡት…

ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ሀገራዊ የደኅንነት ሁኔታን በመገምገም አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት ዛሬ ባደረገው ስብሰባ ሀገራዊ የደኅንነት ሁኔታን በመገምገም የተለያዩ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ። ምክር ቤቱ በስብሰባው በቀደሙት ወራት ተለይተው የነበሩ ሀገራዊ ሥጋቶችን መሠረት በማድረግ የተከናወኑ…

የስንዴ ምርታማነት

ኢትዮጵያ የስንዴ ምርታማነትን ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረት እያደረገች ሲሆን÷ በዘንድሮው የምርት ዘመንም ከፍተኛ ውጤት ይጠበቃል። በዚህም መሠረት፡- በ2015 ዓ.ም ከመኸር እርሻ ምርት ስንዴን ጨምሮ ከሁሉም የሰብል ምርቶች፡- በአነስተኛ ይዞታ አርሶ አደርና አርብቶ…