የዜና ቪዲዮዎች የወርቅ ሜዳሊያው የእኛ መሆኑን ሳረጋግጥ ብሩ የእኔ ግዴታ ነው ብዬ ወሰንኩ-አትሌት ሞስነት ገረመው Amare Asrat Aug 2, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=L7yV6CQF8nY
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከአንጎላ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር ትኩረት ሰጥታ ትሰራለች- አቶ ደመቀ መኮንን ዮሐንስ ደርበው Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ከሚገኙት የአንጎላ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴቴ አንቶኒዮ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ሸኔ መሽጎ የሚገኝባቸውን አካባቢዎች በጥናት በመለየት የመደምሰስ እርምጃ እየተወሰደ ነው-የክፍለ ጦሩ ዘመቻ ኃላፊ Melaku Gedif Aug 1, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)አሸባሪው ሸኔ መሽጎ የሚገኝባቸውን አካባቢዎች በጥናት በመለየት መደምሰስ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን በስፍራው የተሰማራው የክፍለ ጦር ዘመቻ ኃላፊ ገለጹ፡፡ በቄለም ወለጋ ዞን በአሸባሪው ሸኔ ቡድን ላይ የማያደግም እርምጃ እየወሰደ…
የዜና ቪዲዮዎች የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የግምገማ መድረክ የተመለከታቸው ጉዳዮች Amare Asrat Aug 1, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=e_eah8pcM8w
የሀገር ውስጥ ዜና ትጋታችንን ጨምረን፣ አደራችንን ጠብቀን ለላቀ ውጤት ተዘጋጅተናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mekoya Hailemariam Jul 31, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትጋታችንን ጨምረን፣ አደራችንን ጠብቀን ለላቀ ውጤት ተዘጋጅተናል ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለህዝቡ ባስተላለፉት መልዕክት፥ "አደራችን ትልቅ ቢሆንም፣ ህዝባችንን አስተባብረን ፤ መክሊታችንን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሸባሪዎች የጥፋት እቅዶች የብሔራዊ ደኅንነት ስጋት የማይሆኑበት ደረጃ ላይ ደርሰዋል – የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት Alemayehu Geremew Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመረጃ ስምሪት ሽፋንና ጥራት በከፍተኛ ደረጃ በማደጉ በአሸባሪዎች የሚወጠኑ የጥፋት እቅዶች የብሔራዊ ደኅንነት ስጋት የማይሆኑበት ደረጃ ላይ ማድረስ መቻሉን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚቴው ሰብአዊ እርዳታ በጫኑ ተሽከርካሪዎች ውስጥ የሚደረግን ያልተፈቀደ ጥሬ ገንዘብ እና እቃዎች ዝውውር አወገዘ ዮሐንስ ደርበው Jul 30, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 23 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ሰብአዊ እርዳታ በጫኑ ተሽከርካሪዎች ውስጥ የሚደረግን ያልተፈቀደ ጥሬ ገንዘብ እና ሌሎች እቃዎች ዝውውርን በፅኑ አወገዘ። ኮሚቴው በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳስታወቀው በአፋር ክልል በሰርዶ ኬላ…
የዜና ቪዲዮዎች የሀገሬን ደስታ፣ የህዝቤን ስሜትና አቀባበል ስመለከት ኢትዮጵያዊነቴን ይበልጥ ወደድኩት – አትሌት ታምራት ቶላ Amare Asrat Jul 30, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=gOTP7iqGLDE
የዜና ቪዲዮዎች የህዝብ ቁጥር እድገት ስጋት ወይስ ዕድል? Amare Asrat Jul 29, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=j6dERAbH96Y
የሀገር ውስጥ ዜና የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊ ፏአድ መሐመድ ከሌፍን ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች ተደመሰሱ Amare Asrat Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአልሻባብ ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ኃላፊን ፏአድ መሐመድ ከሌፍ (ሼንጎሌ) ጨምሮ ሶስት የቡድኑ አመራሮች መደምሰሳቸውን የመከላከያ ኃይል ስምሪት ኃላፊና ጊዜያዊ የፀጥታ ኮማንድፖስት አስተባባሪ ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ አያሌው ተናገሩ። ሜጀር ጀኔራል…