Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በአሸባሪው የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን ላይ እየተወሰደ የሚገኘው የተቀናጀ እርምጃ በአኩሪ ድል ታጅቦ ቀጥሏል-የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን ላይ እየተወሰደ የሚገኘው የተቀናጀ እርምጃ በአኩሪ ድል ታጅቦ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ ፥ የአልሸባብ የሽብር ቡድን…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ የሁለቱን አገራት የቆየ ወዳጅነት ማጠናከር በሚቻልባቸው መንገዶች ላይ መክረዋል፡፡…

ዛሬም እንደ ትናንቱ፥ ፈተናዎችን በድል ተሻግረን፣ እጃችንን ለምስጋና እንዘረጋለን - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ *** ዛሬም እንደ ትናንቱ ፈተናዎችን በድል ተሻግረን፣ እጃችንን ለምስጋና እንዘረጋለን!! የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያት፣…

ኢትዮጵያ እና ኬንያ የኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ የኤሌክትሪክ ሃይል ሽያጭ ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል፡፡   ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ እና የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ተፈራርመዋል፡፡   ዶክተር…

የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል። ሰርጌይ ላቭሮቭ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ…

ኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ያለውን ግጭት በሰላም  ለመፍታት መወሰኗ የቀጣናው ሰላም ተምሳሌትነቷን ዳግም የሚያረጋግጥ ነው – አምባሳደር አለልኝ…

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ያለውን ግጭት በሰላም አማራጭ ለመፍታት መወሰኗ የቀጣናውና የዓለም ሰላም ተምሳሌትነቷን ዳግም የሚያረጋግጥ መሆኑን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱ ገለጹ። እስራኤል በኢትዮጵያ ግጭቶችን በሰላም…