Browsing Tag
የተመረጡ
የተመድ የሰብዓዊ መብቶች የባለሞያዎች ኮሚሽን አባላት ከመንግስት የስራ ሃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያዩ መሆኑን መንግስት ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች የባለሞያዎች ኮሚሽን አባላት በአዲስ አበባ ከመንግስት የስራ ሃላፊዎች እና አግባብነት ካላቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመወያየት ላይ መሆናቸውን መንግስት ገለፀ።
በጉዳዩ ላይ የመንግስት ኮሙኒኬሽን…
በአማራ ክልል ለተለያዩ ማዕድናት ልማት የሚሆኑ በርካታ አካባቢዎች በጥናት ተለይተዋል – ዶክተር ይልቃል ከፋለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለተለያዩ ማዕድናት ልማት የሚሆኑ በርካታ አካባቢዎች በጥናት መለየታቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ።
ርዕሰ መስተዳድሩ የ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ለምክር ቤቱ ያቀረቡ ሲሆን፥ በሪፖርታቸውም…
በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በብዙ ፈተናዎች ውስጥ በርካታ አመርቂ ውጤቶችን አስመዝግበናል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ2014 በጀት ዓመት በብዙ ፈተናዎች ውስጥ በርካታ አመርቂ ውጤቶች መመዝገባቸውን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ እና መንግስት የ2014 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም…
ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ከሁልሁል ዘመቻ የተመለሰውን የክልሉ ልዩ ኃይል ወደ ድንበር ሸኙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ በሁልሁል ቀበሌ ሰርጎ የገባውን የአልሸባብ ቡድን ለመደምሰስ የተመለሰውን የክልሉ ልዩ ሃይል ወደ ድንበር ሸኙ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በአፍዴር ዞን ቆህሌ ወረዳ በሁልሁል ንዑስ ቀበሌ…
ብሔራዊ የታለመለት የነዳጅ ድጎማን በተመለከተ መልካም ጅምሮችን ማስፋት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተሽከርካሪዎችን ተጠቃሚ ያደረገው ብሔራዊ የታለመለት የነዳጅ ድጎማው አተገባበር በጅምር ደረጃ በመልካም ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑ ተመላከተ፡፡
የብሔራዊ የታለመለት የነዳጅ ድጎማ አስተባባሪ ኮሚቴ የአፈፃፀም ሪፖርት…
“መገናኛ ብዙኃን የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ውጤታማ እንዲሆን ማኅበረሰቡን ከማንቃት ባለፈ ችግኝ መትከል ላይም የመሳተፍ ድርብ ሃላፊነት አለባቸው”…
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመገናኛ ብዙኃን ሚና የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ውጤታማ እንዲሆን ማኅበረሰቡን ከማንቃት ባለፈ፥ ችግኝ መትከል ላይም የመሳተፍ ድርብ ኃላፊነት እንዳለባቸው የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው ተናገሩ።
የፋና…
የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ የፖሊስ መኮንኖችን እያስመረቀ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 631 የፖሊስ መኮንኖች እያስመረቀ ነው።
በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች እና ጥሪ…