Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ከፌደራል የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ

የነበወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ከፌደራል የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ በወቅታዊ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ከፌደራል የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ መግለጫ የህወሃት ጁንታ ቡድን አባላት፣ የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ)፣ የጉሙዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ…

የሶማሌ ክልል መንግስት የ2015 ረቂቅ በጀት ከ31 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ካቢኔ ባካሄደው 21ኛ መደበኛ ስብሰባው የ2015 ዓ.ም የክልሉ መንግስት ረቂቅ በጀት 31 ቢሊየን 687 ሚሊየን ብር እንዲሆን የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ ተቀብሎ አፀደቀ። በሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኢብራሂም ዑስማን…

የነዳጅ ድጎማን ለማግኘት ከ134 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ተመዝግበዋል- ኢትዮ ቴሌኮም

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታለመለት የነዳጅ ድጎማ አገልግሎት ለማግኘት 134 ሺህ 684 ተሽከርካሪዎች መመዝገባቸውን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ፡፡ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሬ ህይወት ታምሩ በሰጡት ማብራሪያ÷ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር በድጎማው ተጠቃሚ…

በ2014 ዓ.ም በ99 ተቋማት ላይ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነት ተከስቷል- ኢመደአ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ባደረገው የሳይበር ደህንነት ፍተሻና ግምገማ በ99 ተቋማት ላይ የተፈጠረ የሳይበር ጥቃት ተጋላጭነትን በመለየት ክፍተቱ እንዲታረም ማድረጉን አስታውቋል፡፡…

ስዊዘርላንድ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ግንኙነቷን ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ አምባሳደር ታማራ ሞና ጋር መከሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያና በስዊዘርላንድ መካከል ያለውን የቆየና ታሪካዊ ግንኙነት…

ኢኮኖሚው ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎችን ተቋቁሞ እየተጓዘ መሆኑን አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢኮኖሚው ውስጣዊና ውጫዊ ጫናዎችን ተቋቁሞ እየተጓዘ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማኅበር ትኩረቱን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ አተኩሮ 19ኛውን ዓለም አቀፍ ጉባዔውን እያካሄደ…