Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በመጪው ማክሰኞ አዲስ አበባ ይገባሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በመጪው ማክሰኞ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ይገባሉ፡፡ ሰርጌ ላቭሮቭ በአዲስ አበባ የሁለት ቀናት ቆይታ እንደሚኖራቸው ታውቋል። በቆይታቸውም ከከፍተኛ የመንግስት የስራ…

የብልጽግና ፓርቲ አባላት በዘንድሮው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ግንባር ቀደም ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መላው የብልጽግና ፓርቲ አባላት ኢትዮጵያን አረንረጓዴ የማልበስ አላማ ባለው የዘንድሮው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ግንባር ቀደም ተሳትፎ እንዲያደርጉ የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ጥሪ አቀረቡ። የብልጽግና ፓርቲ…

አዲስ ወግ “ወጣቶች የነገዋ ኢትዮጵያ መሐንዲሶች” በሚል ርዕስ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የሚዘጋጀው ወርሀዊ አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ "ወጣቶች የነገዋ ኢትዮጵያ መሐንዲሶች" በሚል ርዕስ ተካሂዷል። ክፍለ ጊዜው ወጣቶች ለነገይቱ ኢትዮጵያ ያላቸውን አበርክቶት፣…

አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከማልታ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከማልታ አምባሳደር ሮናልድ ሚካሌፍ ጋር ተወያይተዋል። አቶ ደመቀ መኮንን በዚህ ወቅት የማልታ መንግስት በቅርቡ ኤምባሲውን በኢትዮጵያ መክፈቱን…

አሜሪካ ለኢትዮጵያ ተጨማሪ የ55 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ኢትዮጵያ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ የ55 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች፡፡ ድጋፉ በዓለም አቀፉ የአሜሪካ ተራድዖ ድርጅት በኩል መደረጉም ነው የተገለጸው፡፡ የአሜሪካው ዓለምአቀፍ ተራድዖ ድርጅት ÷…

አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በሚቀጥለው በጀት ዓመት የተልዕኮየን 60 በመቶ እፈጽማለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በ2015 በጀት ዓመት 60 በመቶ ተልዕኮውን እንደሚፈጽም አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከሦስት ዓመት ስትራቴጂክ እቅዱ ላይ የ2015 በጀት ገቢራዊ እቅዱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስተባባሪና አማካሪ ኮሚቴ…

ገቢዎች ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ ከ336 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የበጀት ዓመት ከ336 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታውቀዋል፡፡ ሚኒስቴሩ በዚህ በጀት ዓመት ሊሰበስብ ካቀደው 360 ቢሊየን ብር፥ 336 ቢሊየን 710 ሚሊየን 021ሺ 930 ብር በመሰብሰብ…