የህወሃት ሽብር ቡድን የእርዳታ አውሮፕላኖች መቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንዳያርፉ መከልከሉን መንግስት ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሃት ሽብር ቡድን የእርዳታ አውሮፕላኖች መቀሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንዳያርፉ መከልከሉን መንግስት ገለፀ።
የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ በትግራይ ክልል በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎች አስፈላጊው ሰብአዊ ድጋፍ…