Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሰው ልጆችን ህይወት የሚቀጥፍ ዘግናኝ ድርጊት የምንታገሰው አይደለም ­­- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  በንጹሃን ዜጎች ላይ በህገወጥ እና በኢ-መደበኛ ኃይሎች የሚደርስ ጥቃት እና መተዳደሪያን ማውደም ተቀባይነት እንደሌለው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፆቻቸው ላይ ባወጡት መግለጫ፥ ከቅርብ ጊዜ…

4ኛው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የፊታችን ሰኔ 14 እንደሚጀመር ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰኔ 14 በሚጀመረው 4ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ- ግብር 6 ቢሊየን ችግኞችን ለመትከል መታቀዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዘንድሮውን የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ አስመልክተው ባወጡት መግለጫ፥ በዚህ ዓመት በአጠቃላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በመዲናዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአዲስ አበባ እየተከናወኑ የሚገኙ ሰው ተኮር የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።   ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባስቀመጡት አቅጣጫ መሠረት የተጀመሩት በ1ወር ከ20 ቀናት የሚከናወኑ…

በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በሲዳማ ክልል የተገነባው ትምህርት ቤት ተጠናቆ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት በሲዳማ ክልል ሀኮ ወረዳ የተገነባው 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጠናቆ ተመርቋል፡፡ ትምህርት ቤቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በተገኙበት ነው የተመረቀው።…

የተሰረዘው የኢትዮጵያ የአጎዋ እድል ተጠቃሚነት በአዲስ ሁኔታ የሚታይበት እድል አለ – አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዩ ይልማ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለዉ አነጋገሩ። አምባሳደር ተስፋዬ በመንግስት በኩል እየተከናወኑ ባሉ ተግባራት…

‘ከጽንፎች መሐል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ’ በሚል ርእስ የአዲስ ወግ ዐቢይ ጉዳይ ሦስተኛ ክፍለ ጊዜ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 'ከጽንፎች መሐል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ' በሚል ርዕስ የአዲስ ወግ ዐቢይ ጉዳይ ሦስተኛው ክፍለ ጊዜ ጽንፈኝነትን የመከላከል ርምጃዎች ላይ አተኩሮ እየተካሄደ ነው። ከብልጽግና ፓርቲ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ፣ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዷለም…