የዜና ቪዲዮዎች “ለታላቅ ሀገር ታላቅ አየር ሀይል ያስፈልጋታል” -ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ Amare Asrat Jun 25, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=xrzT7kH8hiw
የዜና ቪዲዮዎች ብልጽግና በምዕራብ ወለጋ እና ጋምቤላ የተፈጸመውን ግድያ አወገዘ Amare Asrat Jun 25, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=oCSfeaDct2M
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ጀመረ Meseret Awoke Jun 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው በተለያዩ ወሳኝ አገራዊ አጀንዳዎችና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በብሪክስ የከፍተኛ አመራሮች ዓለም አቀፍ የልማት ውይይት ላይ ተሳተፉ ዮሐንስ ደርበው Jun 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ በተዘጋጀው የብራዚል፣ ሩሲያ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካን ባካተተው የብሪክስ ፕላስ የከፍተኛ አመራሮች ዓለም አቀፍ የልማት ውይይት ላይ ተሳተፉ። ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለመጪው ትውልድ የምናስረክባት ኢትዮጵያ ሁሉም በሰላም የሚኖርባትና ለምለም ምድር ለማድረግ አብረን እንቁም – ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Jun 24, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጪው ትውልድ የምናስረክባት ኢትዮጵያ ሁሉም በሰላም የሚኖርባትና ለምለም ምድር ለማድረግ አብረን እንቁም ሲሉ ጥሪ አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “የጁምዓ ዕለት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ነፍሱን በይቅር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በጋምቤላ እና ምዕራብ ወለጋ ዞን አሸባሪው ሸኔ በንፁሃን ዜጎች ላይ የፈጸመውን አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት… Melaku Gedif Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በጋምቤላ ክልል እና በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን በአሸባሪውና ተላላኪው ሸኔ በንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ የሰብዓዊ መብት ጥሰት አጣርቶ እንዲያቀርብ ትዕዛዝ ሰጥቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሰብአዊ ድጋፍ ለማጠናከር በትጋት እየሰራ መሆኑን ገለጸ Feven Bishaw Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ሰኔ 16፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአለም የምግብ ፕሮግራም ዋና ዳይሬክተር ዴቪድ ቤስሊ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ሬድዋን የሰብዓዊ ጉዳዮችን ጨምሮ በኢትዮጵያ ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ለዋና ዳይሬክተሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣሊያን በተለያዩ ዘርፎች ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች Alemayehu Geremew Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን በተለያዩ ዘርፎች ለኢትዮጵያ የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ገልጻለች፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሔራዊ የደኅንነት አማካሪ ሚኒስትር ሬድዋን ሁሴን ከጣሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕግ ማስከበር እርምጃው ሕዝብ በመንግስት ላይ ያለውን እምነት ያጸና እንደሆነ የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ Mekoya Hailemariam Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት እየተወሰደ ያለው የተጠናከረ ህግ የማስከበር እርምጃ ሕዝብ በመንግስት ላይ ያለውን እምነት ያጸና መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ገለጹ። ጠንካራ መንግስት ባልዳበረበትና ግጭትና በጥብጥ በነገሰበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሴቶች የሰላም ግንባታ ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር ተካሄደ Feven Bishaw Jun 23, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሴቶች የሰላም ግንባታ ይፋ ማድረጊያ መርሐ ግብር ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ እና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ በተገኙበት ተካሄደ፡፡ የሰላም ግንባታ ማብሰሪያ መድረኩን በይፋ ያስጀመሩት ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ…