Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድን እና ነዳጅ ዘርፍ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ በማዕድን እና ነዳጅ ዘርፍ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። የማዕድን ሚኒስትሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ እና የኢኳቶሪያል ጊኒ የማዕድን እና ነዳጅ ሚኒስትሩ ጋብሬል ምባጋ ኦቢአንግ ስምምነቱን…

የጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በገርጂና በቀበና ያስገነባቸው የመኖሪያ አፓርትመንቶች እየተመረቁ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በገርጂና በቀበና ያስገነባው የመኖሪያ አፓርትመንቶች የምረቃ ስነ - ስርዓት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ፕሮጀክቱ አሉሙኒየም ፎርም ወርክ ቴክኖሎጂ” የተሰኘ ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሶማሊያ እና ጅቡቲ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ እና ጅቡቲ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀው ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ባሳለፍነው ሐሙስ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት…

የኦሮሚያ ክልል ለ3 ሺህ 673 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለ3 ሺህ 673 የሕግ ታራሚዎች ይቅርታ አድርጓል፡፡   የክልሉ መንግስት ጉዳዩን አስመልክቶ ዛሬ ባወጣው መግለጫ÷ ለሕግ ታራሚዎቹ ይቅርታ የተደረገው በ1994 ዓ.ም ተሻሽሎ የወጣው የኦሮሚያ ብሔራዊ…

አቶ ደመቀ መኮንን ተቀማጭነታቸውን በብራሰልስ ላደረጉ የአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮች ገለፃ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ሰኔ 4 ፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስት አቶ ደመቀ መኮንን  ተቀማጫነታቸውን ብራሰልስ ላደረጉ የአውሮፓ ህብረት የፖለቲካ እና የፀጥታ ኮሚቴ አምባሳደሮች ገለፃ አድርገዋል። በአምባሳደር ሮላንድ ኮቢያ ለተመራው የህብረቱ ልዑክ የተደረገው ገለፃ…

የገቢዎች ሚኒስቴር በግንቦት ወር ከ26 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ)   የገቢዎች ሚኒስቴር ባሳለፍነው ግንቦት ወር ብቻ ከ26 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው አስታወቁ። ሚኒስቴሩ ሊሰበስብ ካቀደው 27 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ውስጥ 26 ቢሊየን 902ሚሊየን ብር በመሰብሰብ…

አቶ ደመቀ መኮንን አዲስ ከተሾሙት የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ሚካኤል ሀመርን ጋር ተወያይተዋል ። በውይይታቸውም በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦትን…