የዜና ቪዲዮዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት ለቀረቡ ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ (ክፍል አንድ) Amare Asrat Jun 14, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=eqOyepcI7FI
የሀገር ውስጥ ዜና ስግብግብነትን እና የውጭ ያልተገባ ጫናን በመጋፈጥ ተሻጋሪ ተቋማትን መገንባት ከቻልን ኢትዮጵያ የብልጽግና መሰረት ትጥላለች- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ዮሐንስ ደርበው Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስንፍና አዘል ስግብግብነትን፣ ሥራ ጠል አመለካከትን፣ የሞራል ዝቅጠትን እና የውጭ ያልተገባ ጫናን በመጋፈጥ ተሻጋሪ ተቋማትን መገንባት ከቻልን ኢትዮጵያ የብልጽግና መሰረት ትጥላለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የአማራ ክልል ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ጠላት በመሆኑ ኢትዮጵያ ሳታውቅ ድርድር የለም – ጠ/ሚ ዐቢይ Meseret Awoke Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህወሓት ጋር እስካሁን ድርድር ተጀምሯል የሚባለው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ከህወሓት ጋር ለመደራደር ኮሚቴ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከሪፎርሙ በኋላ በኢኮኖሚና ማህበራዊ ዘርፍ አበረታች ለውጦች መመዝገባቸውን ገለጹ Meseret Awoke Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሪፎርሙ በኋላ በኢኮኖሚና በማህበራዊ ዘርፍ አበረታች ለውጦች መመዝገባቸውን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። ከዚህ ጋር ተያይዞ በኢትዮጵያ አየር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱ የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽ ሰጡ Meseret Awoke Jun 14, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው የተለያዩ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው፥ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰጡትን…
የዜና ቪዲዮዎች ኢትዮጵያና ኢኳቶሪያል ጊኒ የተፈራረሙት ስምምነት Amare Asrat Jun 13, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=g7XI0yoQuxA
የዜና ቪዲዮዎች የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቆይታ በኢትዮጵያ Amare Asrat Jun 13, 2022 0 https://www.youtube.com/watch?v=KSIPxbqQWT0
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መከሩ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሊዊጂ ዲ ማዮ ጋር በሁለትዮሽና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ። አቶ ደመቀ በዚህ ወቅት ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በሁለትዮሽ ግንኙነት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነገ ከፓርላማው ለሚነሳላቸው ጥያቄ ምላሽ ይሰጣሉ Meseret Awoke Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት በ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ ነገ በሚያካሂደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቃል የሚሰጡትን ምላሽ ያዳምጣል። ነገ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም. በሚካሄደው የሕዝብ ተወካዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Jun 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጣሊያኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሉዊጂ ዲ ማዮ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት ታሪካዊ የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…