Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአረንጓዴ አሻራ አራተኛን ዓመት ምክንያት በማድረግ በመላ ኢትዮጵያ የጉድጓድ ቁፋሮ ዝግጅት ተደርጓል -ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር አራተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በመላ ሀገራችን የጉድጓድ ቁፋሮ ዝግጅት መደረጉን አስታውቀዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ የ2014 አረንጓዴ ዐሻራ…

እየተወሰደ ያለው የሕግ ማስከበር እርምጃ ውጤታማ በሆነ መልኩ እየተከናወነ ነው -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) እየተወሰደ ያለው የሕግ ማስከበር እርምጃ ውጤታማ በሆነ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገልጿል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ በኦሮሚያ ክልል በሸኔ የሽብር ቡድን ላይ…

ተመድ ተፈጸሙ በተባሉ ጥሰቶች ላይ ሊያደርገው ያቀደው ተጨማሪ ምርመራ ተቀባይነት የለውም – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተመድ ተፈጸሙ በተባሉ ጥሰቶች ላይ ሊያደርገው ያቀደው ተጨማሪ ምርመራ ተቀባይነት እንደሌለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጅቡቲ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ጅቡቲ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሶማሊያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ጅቡቲ ሲደርሱ የሀገሪቱ ፕሬዚደንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በቆይታቸውም በኢትዮጵያ እና ጂቡቲ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብጽ አቻውን 2 ለባዶ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብፅ አቻውን 2 ለባዶ አሸንፏል፡፡ ለኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድን ሁለቱን ጎሎች ዳዋ ሁቴሳ በ21 ደቂቃ እና ሽመልስ በቀለ በ40ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ ግንኙነት ይበልጥ እንደሚጠናከር ያላቸውን እምነት  ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ይበልጥ እንደሚያጠናክሩ ያላቸውን እምነት ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼህ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ በሞቃዲሾ ተገኝተው ባደረጉት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሶማሊያ ፕሬዚዳንት በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ሞቃዲሾ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲሱ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ ማህሙድ በዓለ ሲመት ላይ ለመገኘት ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገቡ።   በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በተመራው የልዑካን ቡድን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል…

በወቅታዊ ሀገራዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ

በወቅታዊ ሀገራዊ የደኅንነትና ጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ ከብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት የተሰጠ መግለጫ የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣ ብሔራዊ የደኅንነት ምክር ቤት፣ ከአንድ ወር በፊት፣ ሚያዝያ 14 ቀን 2014 ዓ.ም.፣ ሀገራዊ የጸጥታ ሁኔታን በጥልቀት መገምገሙ…