Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሕግ ማስከበር ሥራውን ለማደናቀፍ የሚደረጉ ማንኛውም ድርጊቶች ላይ የሕግ እርምጃ ይወሰዳል- የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕግ ማስከበር ሥራውን ለማደናቀፍ የሚደረጉ ማንኛውም ድርጊቶች ላይ አስፈላጊውን የሕግ የማስከበር እርምጃ የሚወስድ መሆኑን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጸጥታ ምክር ቤት የክልሉን የሰላምና እና ደህንነት…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 13 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 8ኛ መደበኛ ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ተዘጋጅቶ በቀረበ የውሳኔ ሃሳብ ላይ ነው፡፡…

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ትናንት ከነበረበት በብዙ እጥፍ በተሻለ አቅም ላይ ይገኛል -ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢፌዲሪ መከላከያ ዋር ኮሌጅ የመጀመሪያ ዙር የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ ተገኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በስነ ሰርዓቱ ወቅት ምሩቃኑ ዕውቀትን ሳያቋርጡ መፈለግና ለሌሎችም ማጋራትን እንዲቀጥሉ…

የዜጎችን ሰላምና ደህንነት እንዲሁም የሀገርን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ብቸኛው መፍትሄ የህግ የበላይነትን ማስከበር መሆኑን መንግስት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎችን ሰላምና ደህንነት እንዲሁም የሀገርን ቀጣይነት ለማረጋገጥ ብቸኛው መፍትሄ የህግ የበላይነትን ማስከበር መሆኑን መንግስት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፥ በተለያዩ…

ለአምባሳደሮች እና የኤጀንሲ ኃላፊዎች የብሔራዊ ኢኮኖሚ አፈፃፀም ላይ ማብራሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት ለአምባሳደሮች እና ለኤጀንሲ ኃላፊዎች በዘጠኝ ወራት የብሔራዊ ኢኮኖሚ አፈፃፀም ላይ ማብራሪያ ተሰጠ ። በመድረኩ የተሳተፉት የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ÷ ባለፉት ሁለት ዓመታት የሀገሪቱ ብሔራዊ ኢኮኖሚ ፈተና የነበሩ…

በኢትዮጵያ ምርታማነትን ማሳደግ የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ምርታማነትን ማሳደግ የምርጫ ሳይሆን የህልውና ጉዳይ መሆኑ ተገለፀ። ይህ የተገለጸው "ሀገራዊ አምራችነት " በሚል በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የአዲስ ወግ ውይይት በተካሄደበት ወቅት ነው። በውይይቱ…

መንግስት ሕገ ወጥ ንግድና ኮንትሮባንድ በሚፈጽሙ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ሕግና ደንብ በመተላለፍ ሕገ ወጥ ንግድ እና ኮንትሮባንድ በሚፈጽሙ አካላት ላይ እርምጃ እንደሚወስድ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡   ሚኒስቴሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው÷…