Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ናይጄሪያ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ ልዑካን ቡድናቸው ጋር ለሁለት ቀናት ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ናይጄሪያ አቡጃ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚስትር ዐቢይ በናይጀሪያ ቆይታቸውም ከአገሪቱ…

በአፍሪካ ቀን ላይ ሆነን ለአህጉራዊ አንድነት ራዕይ መሳካት ቁርጠኛነታችንን እናረጋግጣለን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "በዘንድሮው የአፍሪካ ቀን ላይ ሆነን ለአህጉራዊ አንድነት ራዕይ መሳካት ቁርጠኛነታችንን እናረጋግጣለን" አሉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የሚከበረውን የአፍሪካ ቀንን ምክንያት በማድረግ…

በኢትዮጵያ ተከስተው ከነበሩ ግጭቶች ጀርባ የአሸባሪው ህወሓት እጅ መኖሩ በምርመራ ተረጋግጧል – ፍትሕ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ተከስተው ከነበሩ ግጭቶች ጀርባ የአሸባሪውህወሓት እጅ እንዳለበት በምርመራ መረጋገጡን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ። በኢትዮጵያ የመጣውን ለውጥ ተከትሎ በተለያዩ የአገሪቷ አካባቢዎች የግጭትና…

ቀጠናውን በአትሌቲክስ ብቻ ሳይሆን በጥበባት እና በባህል ፌስቲቫልም የሚታወቅ እናደርገዋለን-አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ቀጠናውን በአትሌቲክስ ብቻ ሳይሆን በጥበባት እና በባህል ፌስቲቫልም የሚታወቅ እናደርገዋለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከሌሎች…

የጽንፈኝነትና አክራሪነት አስተሳሰብ አለመክሰም ለግጭቶች መከሰት መንስኤ ሆኗል -ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 15፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጽንፈኝነትና አክራሪነት አስተሳሰብ አለመክሰም ለግጭቶች መከሰት መንስኤ ሆኗል ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ኃላፊ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ። ባለፉት አራት ዓመታት በኢትዮጵያ ውስጥ ብሄርን፣ ሃይማኖትን፣ ወሰንንና ሌሎች…

በሀሰተኛ መረጃና ፕሮፖጋንዳ የዓለምአቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ለመሳብ የሚደረግ ጥረት ቦታ እንደሌለው መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰተኛ መረጃና ፕሮፖጋንዳ የዓለምአቀፉን ማህበረሰብ ትኩረት ለመሳብ የሚደረግ ጥረት ቦታ የለውም ሲል መንግስት ባወጣው መግለጫ አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ አሸባሪው የትህነግ ቡድን ትክክለኛ ማንነቱን የዓለም…