Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ኢትዮጵያውያን በጋራ የምንቆምና ህልውናችንን የምናስከብር ነን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ብንሆንም እንኳ እንደቀደምት አባቶቻችን ሁሉ በኢትዮጵያ ተግባብተን በጋራ የምንቆምና ህልውናችንን የምናስከብር ነን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ዛሬ በባህር ዳር ከተማ…

አሸባሪው ህወሓትን በመደምሰስ መስዋዕትነት የከፈሉና ውድ አካላቸውን ያጎደሉ ጀግኖቻችን ተጋድሎ በታሪክ የሚወሳ ነው – ዶ/ር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓትን ለመደምሰስ በተካሄደው ጦርነት ውድ መስዋዕትነት የከፈሉና አካላቸውን ያጎደሉ ጀግኖቻችን የህልውና ዘመቻ ድል በታሪክ የሚወሳ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ።…

የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮችና ሚኒስትሮች ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገርን ጨምሮ ሚኒስትሮች፣ የክልል ርእሳነ መሥተዳድሮችና ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የአማራ ክልል መንግሥት ባዘጋጀው በሕግ ማስከበርና በኅልውና ዘመቻ ለተሳተፉ የጸጥታ አካላት የዕውቅና መርኃ…

ለትውልዱ የበለጸገች ኢትዮጵያን ማውረስ እንዲቻል እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበኩሉን ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምናስመዘግባቸው ድሎች በሚፈጥሩልን ወኔ ተበረታትተን በመሻገር ለትውልዱ የበለጸገች ኢትዮጵያን ማውረስ እንድንችል እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ የበኩሉን ትብብር እንዲያደርግ የብሔራዊ ማክሮ ኢኮኖሚ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ።…

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ6 ነጥብ 6 በመቶ የሚያድግ መሆኑን ያለፉት 9 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም አመላከተ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በርካታ ችግሮችን ተቋቁሞ በ6 ነጥብ 6 በመቶ እንደሚያድግ ያለፉት 9 ወራት የማክሮ ኢኮኖሚ አፈጻጸም አመላካች መሆኑን የፕላንና ልማት ሚኒስትሯ ዶክተር ፍጹም አሰፋ ተናገሩ። የሩሲያና ዩክሬን ጦርነትን ጨምሮ…