Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜን የምንሻገረው አንድም እንደ ባህላችን ያለንን በማካፈል፤ ሁለትም መከራና ችግሩን ከስሩ ነቅሎ የመጣል ትግሉን በመካፈል ነው -ጠቅላይ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በኢትዮጵያ አስቸጋሪ ጊዜን የምንሻገረው አንድም እንደ ባህላችን ያለንን በማካፈል፤ ሁለትም መከራና ችግሩን ከስሩ ነቅሎ የመጣል ትግሉን በመካፈል ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስገነዘቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

በተደጋጋሚ ለሚነሱ የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት ጥያቄዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ ለመስጠት ያስችላል የተባለ ስምምነት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይልና የቻይናው ቴቢያን ኤሌክትሪክ አፓራተስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ  በተደጋጋሚ ለሚነሱ የኤሌክትሪክ ኃይል ተደራሽነት ጥያቄዎች በአጭር ጊዜ ውስጥ ምላሽ ለመስጠት እንደሚያችል የታመነበት የጂ አይ…

በሶማሌ ክልል ተወላጅ ዳያስፖራዎች የተዘጋጀ የጎዳና ላይ የጋራ አፍጥር በጅግጅጋ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በሶማሌ ክልል ተወላጅ የዳያስፖራ አባላት ከጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የጎዳና ላይ የጋራ አፍጥር መርሐ ግብር በጅግጅጋ ከተማ በሚገኙ ትላልቅ ጎዳናዎች ላይ ተካሂዷል። የጋራ አፍጥር መርሐ ግብሩ…

በሐረሪ ክልል ለ119 አቅመ ደካማ ወገኖች የምግብ አቅርቦት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ሀማሬሳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ለሚገኙ 119 አቅመ ደካማ ወገኖች የረመዳን ፆምን ምክንያት በማድረግ የምግብ አቅርቦት ድጋፍ ተደርጓል፡፡ ድጋፉን የሐረር ከተማ ማዘጋጃ ቤት ከክልሉ ብልፅግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ጋር…

ለውኃ እና ለአፈር አያያዝ አሠራሮቻችን ትኩረት ሰጥተን መሥራት አስፈላጊ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር ለውኃ እና ለአፈር አያያዝ አሠራሮቻችን ትኩረት ሰጥተን መሥራት አስፈላጊ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው የአፈርና ውኃ ጥምረት ለግብርና ምርታማነት…

ሚኒስትሮች እና የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች በቡልጋና ደብረ ብርሃን የሚገኙ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሚኒስትሮች እና የክልል  ርዕሳነ መስተዳድሮች በአማራ ክልል በቡልጋ እና በደብረ ብርሃን ከተሞች የሚገኙ ነባር የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ  የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም…

ስፖርት ዲሲፕሊን አክባሪ መሆንን እንደሚጠይቅ ሁሉ፥ አገርን ለመለውጥም ለህግና ስርዓት የምንገዛ መሆን አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርት ዲሲፕሊን አክባሪ መሆንን እንደሚጠይቅ ሁሉ፥ አገርን ለመለውጥም ህግና ስርዓትን የምናከብር፥ለህግና ስርዓት የምንገዛ መሆን አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስገነዘቡ። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት…