ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በአማራ ክልል ዋግኽምራ ዞን የሰቆጣ ከተማ ማዕከላዊ እዝ እና ማኅበረሰቡን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፋሲካ ዋዜማ በአማራ ክልል ዋግኽምራ ዞን የሰቆጣ ከተማ ማዕከላዊ እዝ እና ማኅበረሰቡን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከማኅበረሰቡ አባላት ጋር ባደረጉት ውይይት፣ የአገው ሕዝብን የኪነ-ህንፃ ልህቀት እና…