Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በቤተመንግስት የኢፍጣር መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በታላቁ ቤተመንግስት የኢፍጣር ፕሮግራም እየተካሄደ ነው። በታላቁ ቤተመንግስት እየተካሄደ በሚገኘው መርሐ ግብር ላይ የእስልምና ኃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል። በዚህም የእስልምና ጉዳዮች…

መንግስት በኦሊሴጉን ኦባሳንጆ አማካኝነት የሚካሄደውን የሰላም ጥረት ይደግፋል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መንግስት በአፍሪካ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ አማካኝነት የሚካሄደውን የሰላም ጥረት እንደምትደግፍ አረጋገጡ። አቶ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ህብረት…

በአማራ ክልል የስንዴ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚደረገውን ከፍተኛ ጥረት አደንቃለሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የስንዴ ምርታማነትን ለማሳደግ የሚደረገውን ከፍተኛ ጥረት እንደሚያደንቁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ።   ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በክልሉ ሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ በመስኖ የለማ ስንዴን ዛሬ…

ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ የሴቶችና የሕፃናት ማዕከልን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በ'ለደግ ሚድዋይፈ ኮሌጅ' የተቋቋመውን የሴቶችና የሕፃናት ማዕከልን ጎብኝተዋል:: ለደግ ሚድዋይፍሪ ኮሌጅ የበጎ አድራጎት ድርጅት በአሁኑ ጊዜ 115 ወጣት ሴቶችን ከሁሉም ክልሎች አምጥቶና ሙሉ…

ከሳዑዲ ለተመለሱ ኢትዮጵያውያን በቤተ መንግስት የኢፍጣር ስነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሳዑዲ ዓረቢያ ለተመለሱ 250 ኢትዮጵያውያን ዛሬ ማምሻውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኢፍጣር አድርገዋል። ከሳዑዲ አረቢያ ለተመለሱ ኢትዮጵያውያን በቤተ መንግስት በተካሄደው…

አቶ ደመቀ መኮንን ከእስራኤል የፓርላማ አባላት እና የሕክምና ባለሙያዎች የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ዛሬ በጽ/ቤታቸው የፓርላማ አባላትን እና የሕክምና ባለሙያዎችን ያካተተውን የእስራኤል የልዑካን ቡድንን ተቀብለው አነጋግረዋል።…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የተመቻቸውን ሁኔታ ተጠቅሞ ለትግራይ የሚያደርገውን ድጋፍ ሊያሳድግ ይገባል – መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በመንግስት የቀረበውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም ለትግራይ ሕዝብ የሚያደርገውን የእርዳታ መጠን ሊጨምር እንደሚገባ የኢትዮጵያ መንግሥት ገለፀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ ባለፉት…

የምርጫ ቦርድ ሲመረምር በቆየባቸው የፓርቲዎች አቤቱታ ላይ ውሳኔ አስተላልፎ መፍትሄ ማሰጠቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የሚያቀርቧቸውን አቤቱታዎች ቡድን በማዋቀር የማጣራት ስራዎችን ሲያከናውን መቆየቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል። ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ…