ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች መካከል የተፈረመውን የሠላም ሥምምነት አደነቁ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ኃይሎች መካከል የተፈረመውን የሠላም ሥምምነት አደነቁ።
የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች መሪዎች በወታደራዊ አቅርቦት ላይ ሳይስማሙ ያቆዩትን ጉዳይ እልባት ሰጥተው ዛሬ የሠላም…