የሀገር ውስጥ ዜና በአንድነት ስንቆም ማንኛውንም ነገር ማሸነፍ እንችላለን-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ጥቅምት 28፣2014 (ኤፍ ቢሲ)በአንድነት ስንቆም ማንኛውንም ነገር ማሸነፍ እንችላለን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ውበታችን አንድነታችን ነው ብለዋል። በአንድነት ስንቆምም ማንኛውንም ነገር ማሸነፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአድዋ ልጆች መሆናችንን እረስተው በአጎዋ ሊያስፈራሩን ይሞክራሉ-ከንቲባ አዳነች አቤቤ Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንዳንድ ምዕራባውያን ሃገሮች የአድዋ ልጆች መሆናችንን እረስተው በአጉዋ ሊያስፈራሩን ይሞክራሉ ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ገለፁ፡፡ ከንቲባዋ በመስቀን አደባባይ በተካሄደው አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የሽብር ቡድኖቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ Feven Bishaw Nov 7, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ አካላትን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ ፡፡ የከተማዋ ነዋሪዎችም ከየአካባቢያቸው ጁንታው የኢትዮጵያ ጠላት ነው፣ ሃላፊነታችን ታሪካዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሽብር ቡድኑን በሚደግፉ አካላት ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የአሸባሪውን ቡድን በገንዘብ፣ በፕሮፖጋንዳ እና በተለያየ መንገድ የሚደግፉ አካላት ላይ ጠንካራ ቁጥጥር እና ክትትል እየተደረገ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊሰ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ፖሊስ ኮሚሽኑ ከሌሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የዋርካዎች መሰብሰብ ደኑን የማይደፈር እያደረገው ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Awoke Nov 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ፈታኝ ጊዜ የኢትዮጵያ ልጆች ከጫፍ እስከጫፍ ተነስተዋል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ ÷ የመጨረሻው ከባዱ ምጥ ልጁ የሚወለድበት ነው ፤ ይህ ፈታኝ ጊዜም ጀግኖች…
የሀገር ውስጥ ዜና ህወሓት የሰብዓዊ ድጋፎችን ለሽብር ድርጊቱ ሲጠቀምበት ነበር – አቶ ደመቀ መኮንን Tibebu Kebede Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪውና ወራሪው ህወሓት ምክንያት በሰሜኑ የአገሪቱ አከባቢ ላሉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ በተገቢው መልኩ እንዳይደርስ አድርጓል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡ የሚቀርቡ የሰብዓዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ ቁ.1 Feven Bishaw Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ቁጥር 5/2014 መሠረት፣ በዛሬው ዕለት ጥቅምት 26 ቀን 2014 ሥራውን ጀምሯል። ዕዙ በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ከተነጋገረ በኋላ የሚከተሉትን የመጀመሪያ ውሳኔዎች አስተላልፏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ነዋሪዎች የክተት ጥሪውን ተቀብለው የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እንደሚያስከብሩ ገለጹ Meseret Demissu Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በጋምቤላ ከተማ ተካሂዷል። በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን ድርጊት የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በመላ ኦሮሚያ የወያኔንና የሸኔን አገር የማፍረስ ሴራ በማውገዝ ሰላማዊ ሠልፍ ተካሄደ Melaku Gedif Nov 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመላ ኦሮሚያ የተለያዩ ዞኖችና ከተሞች ሽብርተኞቹ ወያኔና ሸኔ ኢትዮጵያያን ለማፍረስና ህዝቦቿን ለማጥፋት እያካሄዱ ያሉትን እንቅስቃሴ በማውገዝ ታላቅ ሰላማዊ ሠልፍ ተካሄደ። ሠልፈኞቹ የወያኔ አሽከር ሆኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪውን ተከትሎ እየተመመ ያለው ህዝብ ያሳየው ምላሽ በእጅጉ የሚደነቅ ነው- የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት Meseret Demissu Nov 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪውን ተቀብሎ እየተመመ ያለው የህዝብ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ተጋድሎ የጥፋት ኃይሎችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቅበር ያላትን ዝግጁነትና ተግባር የሚያመለክት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡…