ያለንበት ወቅት የዜጎችን ሃላፊነት የሚጠይቅ በመሆኑ ሁሉም ዜጋ የሚጠበቅበትን ሚና ሊወጣ ይገባል-አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 20ኛ ዙር ምልምል የፌዴራል ፓሊስ ሰልጣኞች የምረቃ ስነ-ስርዓት በዛሬው ዕለት በጦላይ ተካሂዷል፡፡
በስነ ስርዓቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የኢትዮጽያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል…