የሀገር ውስጥ ዜና የሰራዊቱ ጀግንነት ኢትዮጵያን ያኮራ ጠላትን ያስደነገጠ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሰራዊቱ ጀግንነት ኢትዮጵያን ያኮራ ጠላትን ያስደነገጠ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አዲስ አመትን በምዕራብ እዝ ማይ ጠብሪ ግንባር ከሀገር…
የሀገር ውስጥ ዜና ትላንት ድል ባስመዘገባችሁበት የውቅን ተራራ ስር አዲስ አመትን ማክበራችን ልዩ ትርጉም ያለው ነው -ጄነራል ብርሀኑ ጁላ Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትላንት ድል ባስመዘገባችሁበት የውቅን ተራራ ስር አዲስ አመትን ማክበራችን ልዩ ትርጉም ያለው ነው ሲሉ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ብርሀኑ ጁላ ገለፁ። ኢትዮጵያን ለማዳን ነው የምንዋጋው ያሉት ኢታማዦር ሹሙ አሸባሪ ቡድኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ አዲስ ዓመትን ከሠራዊቱ ጋር ለማክበር ማይጠብሪ ግንባር ገቡ Meseret Demissu Sep 11, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 1፣ 2014 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ የ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ከሠራዊቱ ጋር ለማክበር ማይጠብሪ ግንባር ተገኝተዋል። በማይጠብሪ ግንባር ከሠራዊቱ ጋር በዓልን ለማክበር የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሚለው ስም ከማሸነፍ እንጂ ከመሸነፍ ጋር ተጠርቶ አያውቅም-ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ አዲሱን ዓመት አስመልክተው ለመላው ኢትዮጵያውን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በመልዕክታቸውም ታሪካችንን ሳያውቁ የሚገጥሙንን ታሪካችንን ዐውቀን እንጠብቃቸዋለን፤ለወዳጃችን ወተት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በዚህ ዓመት ካየነው ችግር መውጣትና ዳግም እንዳይከሰት ማድረግ የምንችለው ስንማርበት ብቻ ነው-ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ታሪክ ራሱን ዝም ብሎ አይደግምም፤ በዚህ ዓመት ካየነው መከራ እንድንወጣና ዳግም እንዳይከሰት ለማድረግ የምንችለው ትምህርት ስንወስድበት ብቻ ነው" ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቷ የዘመን መለወጫ በዓልን…
የሀገር ውስጥ ዜና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ አቅመ ደካሞችንና የስጋ ደዌ ተጠቂዎችን ጎበኙ Meseret Demissu Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸዉ በአዲስ አበባ አለርት ሆስፒታል አካባቢ የሚኖሩ አቅመ ደካሞችና የስጋ ደዌ ተጠቂዎችን ጎበኙ፡፡ አዲስ አመት በአልን ምክንያት በማደርግ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ አቅመ ደካሞችንና በስጋ ደዌ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ለአቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ስጦታ አበረከቱ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ በተለያዩ አካባቢዎች ለሚኖሩ አቅመ ደካሞች የበዓል መዋያ ስጦታ አበርክተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩና ቀዳማዊት እመቤቷ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን-ጠ/ሚ ዐቢይ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያ የገባነውን ቃል ኪዳን አድሰንና አክብረን፣ የኢትዮጵያን ድል እናበሥራለን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸውላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ÷ድል የገቡትን ቃል በማክበር፣ለቃል ታምኖ በመሥራትና…
የሀገር ውስጥ ዜና የንጋትን ጎህ ለማየት ድቅድቁን ጨለማ ማለፍ ግድ ነው-አቶ ደበሌ ቃበታ Melaku Gedif Sep 10, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ደበሌ ቃበታ አዲሱን ዓመት አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ ደበሌ በእንኳን አደረሳችሁ መልዕክታቸው የንጋትን ጎህ ለማየት ድቅድቁን ጨለማ ማለፍ ግድ ነው ብለዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ Amare Asrat Sep 9, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=NgeIduwkdjc