Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የእርዳታ እህል ይዘው መቀሌ የገቡ የጭነት ተሽከርካሪዎች ቁጥር 277 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጨማሪ 57 የእርዳታ እህል የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቀሌ መግባታቸውን የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪ አስታውቋል፡፡ ባሳለፍነውሃምሌ 30 ቀን  የእርዳታ እህል  ጭነው መቀሌ የገቡ ተሽከርካሪዎች ቁጥር 220  መድረሱ ይታወሳል፡፡ ሰሞኑን  …

ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያን በተመለከተ እያሰራጩት ያለው መረጃ የተዛባ እና ሚዛናዊነት የጎደለው ነው-የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያን በተመለከተ እያሰራጩት ያለው መረጃ የተዛባ እና ሚዛናዊነት የጎደለው መሆኑን የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡   መንግስት አሸባሪው የህወሓት ቡድን የጀመረውን ሀገር የማፈራርሰ ሴራ…

ሁሉም የጸጥታ ኃይሎች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተነሳውን የክህደት ኃይል ለመደምሰስ ብርቱ ክንዳቸውን እንዲያሳርፉ መመሪያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የክልል ልዩ ኃይሎችና ሚሊሻዎች ኢትዮጵያን ለማፈራረስ የተነሣ የክህደት ኃይልን ለመደምሰስ ብርቱና የማያዳግም ክንዳቸውን እንዲያሳርፉ መመሪያ ሰጠ፡፡   የጠቅላይ…

አሸባሪውን ቡድን በአጭር ጊዜ ለማጥፋት የፌዴራልና የክልል መንግሥታት በጋራ እየሠሩ ነው- አቶ ተመሥገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመሥገን ጥሩነህ አሸባሪውን የትህነግ ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ ለማጥፋት የፌዴራል መንግሥት ከክልሎች ጋር እየሠራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው ቡድን አፈንግጦ ትግራይ…

አሸባሪው ህወሓት በየደረሰበት ስፍራ በህፃናት እና ሴቶች ላይ የጅምላ ግድያ ፈጽሟል-አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በየደረሰበት ስፍራ ህፃናት፣ ሴቶች እና አዛውንቶች ላይ የጅምላ ግድያ መፈጸሙን የአፋር ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስታወቁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከሀገር…