Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የማይካድራ ጭፍጨፋ ከባድ የህሊና ቁስል ጥሎብን አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሃት በማይካድራ የፈፀመው ዘግናኝ ጭፍጨፋ ከባድ የህሊና ቁስል ጥሎብን አልፏል ሲሉ የማይካድራ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። በዓለም ላይ ለሰው ልጆች መብት የቆሙ ሁሉ ድርጊቱን በፅኑ በማውገዝ የህወሃትን የሽብር ቡድን ተጠያቂ…

አሸባሪው የህወሓት ቡድን በዓለም አቀፍ የሰብአዊ ድጋፍ በኩል ለሕብረተሰቡ የሚደርሱ ድጋፎችን ለሌላ ዓላማ እያዋለ ነው- የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በዓለም አቀፍ የሰብአዊ ድጋፍ በኩል ለሕብረተሰቡ የሚደርሱ ድጋፎችን ለሌላ ዓላማ እያዋለ መሆኑን የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም አድርጎ ከትግራይ ክልል ከወጣ በኋላ…

የሸኔን የጥፋት ተልዕኮ ለማስፈጸም ሲንቀሳቀሱ ነበር የተባሉ 22 ግለሰቦች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 15፣2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎች አጎራባች ወረዳዎች የሸኔን የጥፋት ተልዕኮ ለማስፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 22 ግለሰቦች በቁጥጥርሥር መዋላቸውን የሲዳማ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ :: የቢሮው ሃላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቲዮስ ለኢዜአ…

ወራሪው ትህነግ ተራ ዝርፊያና ግድያ እየፈፀመ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ወራሪው ትህነግ ተራ ዝርፊያና ግድያ እየፈፀመ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት አስታወቀ። ክልሉ የህልውና ዘመቻውን ህዝባዊ ማድረጉን ተከትሎ ዝርፊያና ግድያው ጠላት በሁሉም ግንባሮች እየደረሠበት ባለው ሽንፈት ተስፋ መቁረጡን ማሳያ ስለመሆኑ…

ዘመናዊ የደም ናሙና መመርመሪያ እና የደም ዓይነት መለያ ማሽኖች ተመረቁ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአይነቱ ለየት ያለ የደም ናሙና መመርመሪያ እና የደም ዓይነት መለያ ማሽን በዛሬው እለት ተመረቀ። ማሽኑ በጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ እና በብሔራዊ ደም ባንክ ዋና ዳይሬክተር አቶ ያረጋል ባንቴ በይፋ ተመርቋል። የማሽኑ መመረቅ…

አንዳንድ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን በትግራይ ያለውን ሁኔታ የዳሰሱበት መንገድ ሃላፊነት የጎደለው ነው – ሩሲያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ካለው የህግ ማስከበር ዘመቻ ጋር በተያያዘ አንዳንድ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ሁኔታውን የሚያዩበት መንገድ መለያየትን የሚያባብስና ሃላፊነት የጎደለው ሆኖ መታየቱን ሩሲያ አስታወቀች። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ…

በአሸባሪው ቁንጮ ፃድቃን ገ/ትንሣይ የሚመራው የጠላት ሀይል በመከላከያ ሠራዊታችን ተመታ

አዲስ አበባ ፣ ነሀሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአሸባሪው ቁንጮ ፃድቃን ገ/ትንሣይ የሚመራው የጠላት ሀይል ፣ በሰሜን ወሎ ግንባር በተሰማራው የመከላከያ ሠራዊታችን ተመታ። ዓርሚ ሁለት የሚባልና በከሀዲው ሜ/ጄ/ል ዮሀንስ በቅፀል ስሙ ጆን ፣ በምክትሉ ከሀዲው ማዕሾ…