ጠ/ሚ ዐቢይ በመላ ሀገሪቱ ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፋቸውን ላሳዩ የኢትዮጵያ ጠባቂዎች ምስጋና አቀረቡ
አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላ ሀገሪቱ ለመከላከያ ሠራዊት ድጋፋቸውን ላሳዩ የኢትዮጵያ ጠባቂዎች ምስጋና አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትዊተር ገጻቸው ባሰፉት ጽሁፍ ድጋፋቸውን በተግባር በማሳየት፣ ይህቺን ድል አድራጊ ሀገር ለመጠበቅ…