የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫ ባልተደረገባቸው ምርጫ ክልሎች ቀጣዩ የድምፅ መስጫ ቀን ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ምርጫ ባልተደረገባቸው ምርጫ ክልሎች ከሚወዳደሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ውይይት በማድረግ ቀጣዩን የድምፅ መስጫ ቀን ይፋ አድርጓል። ምርጫ ባልተደረገባቸው አካባቢዎች የሚኖረውን ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕልውና ዘመቻው ፍጻሜ የሚወሰነው ትህነግ ከአማራ ክልልም ሆነ ከኢትዮጵያ ተደምስሶ ሲጠፋ ብቻ ነው – የአማራ ክልል መንግስት Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕልውና እና ሉዓላዊነትን ለማስከበር የገባንበት ጦርነት ፍጻሜው የሚወሰነው በሕልውናችን እና በሉዓላዊነታችን ላይ አደጋ ሆኖ የተጋረጠው የአሸባሪው የትህነግ ቡድን ከአማራ ክልልም ሆነ ከኢትዮጵያ ሙሉ ለሙሉ ተደምስሶ ሲጠፋ ብቻ መሆኑን የአማራ ክልል…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ባለፈው ወር ከተሾሙት የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው በኢትዮጵያ እና በአውሮፓ ህብረት ስላለው ግንኙነት እና በልዩ መልዕክተኛዋ ተልእኮዎች ላይ መምከራቸውን…
የዜና ቪዲዮዎች የደሴ ተጠባባቂ ልዩ ኃይል ምሩቃን መልዕክት Amare Asrat Aug 23, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=b24NMaSDRlA
የሀገር ውስጥ ዜና የትህነግን ወረራ ለመመከት መስዋዕትነት እየከፈሉ ላሉ ጀግኖች መንግሥት ድጋፍ ያደርጋል – አቶ አገኘሁ ተሻገር Tibebu Kebede Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪውን ትህነግ ወረራ ለመመከት መስዋዕትነት እየከፈሉ ላሉ ጀግኖች መንግሥት አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በክምር ድንጋይ 11 የአሸባሪውን ትህነግ አባላት…
የሀገር ውስጥ ዜና “ከአባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር ሉዓላዊነት ለማስቀጠል እንታገላለን” ምልምል ሴት የሠራዊት አባላት ዮሐንስ ደርበው Aug 23, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀደምት አባቶቻችን የተረከብናትን ሀገር ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የሕይወት መስዋእትነት በመክፈል ጭምር እንታገላለን ሲሉ በጦላይ ማሰልጠኛ ማዕከል መሰረታዊ የውትድርና ስልጠና ላይ የሚገኙ ምልምል ሴት የሠራዊት አባላት ገለጹ። ለኢዜአ…
ቢዝነስ ወርቅ በሚወጣበት አካባቢ የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ እንዲከፈት ይደረጋል ተባለ Amare Asrat Aug 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የወርቅ ምርትን ግብይት ህጋዊ መስመር እንዲይዝ የማስተካከያ ስራዎች እየተሠሩ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስትሩ ኢንጅኒየር ታከለ ኡማና ሌሎች የስራ ሀላፊዎች በደቡብ፣ በሲዳማ፣ በጋምቤላና በቤንሻንጉል ከልሎች ጉብኝት አድርገዋል፡፡…
የዜና ቪዲዮዎች የልቤ አልደረሰልኝም- አባ ረፍርፍ Amare Asrat Aug 22, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=yWf7TJP1LcA
የሀገር ውስጥ ዜና ጋይንት ከአሸባሪው ቡድን ነጻ ሆነ ዮሐንስ ደርበው Aug 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ሠራዊት፣ በአማራ ልዩ ኃይል፣ ሚሊሻ፣ ፋኖና በሕዝቡ ተጋድሎ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በደቡብ ጎንደር ከፍተኛ ኪሳራ ደርሶበታል። በዚህም ወሯቸው ከነበሩ አካባቢዎች ለመውጣት ተገዷል ነው የተባለው። የደቡብ ጎንደር ዞን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ የኬንያ የፓርላማ አባላትን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ ዮሐንስ ደርበው Aug 22, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፋ ሙሀመድ በጅግጅጋ የሚገኘውን የኬንያ የፓርላማ አባላት በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ ለኬንያ ፓርላማ አባላት በሶማሊ ክልል ባለፉት ሶስት አመታት የተከወኑ የልማት ሥራዎች…