የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እንደ ዩጎዝላቪያ ትበተናለች የሚሉ አካላት ሃሳባቸው የተሳሳተ ነው-ቲቦር ናዢ Melaku Gedif Aug 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እንደ ዩጎዝላቪያ ትበተናለች የሚሉ አካላት ሃሳባቸው የተሳሳተ መሆኑን የቀድሞው የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቲቦር ናዢ ገለጹ፡፡ ቲቦር ናዢ ጉዳዩን አስመልክተው በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ Feven Bishaw Aug 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት 5ኛ ዙር 1ኛ አመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ በጉባዔው የ2013 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም እና የ2014 በጀት ዓመት ላይ ተወያይቶ ዉሳኔዎችን…
የዜና ቪዲዮዎች ሉዓላዊነትና የሱዳን ኮሪደር የይከፈት ጥያቄ Amare Asrat Aug 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=_w-QPlTvMTs
የዜና ቪዲዮዎች ሀገር ለማፍረስ የሚከፈላቸው የውጭ መገናኛ ብዙሃን Amare Asrat Aug 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=KnJzwLTJ7hQ
የዜና ቪዲዮዎች ያልተጠናው የህወሓት ወታደራዊ ስትራቴጂ Amare Asrat Aug 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=sYivrecZPj4
የዜና ቪዲዮዎች የመንግስት የመረጃ ፍሰት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ Amare Asrat Aug 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=zkoQ3i1ARZM
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ተሸለሙ ዮሐንስ ደርበው Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የሴቶች፣ ቤተሰብ እና ህጻናት ሚኒስቴር በየዓመቱ በፈርንጆቹ ሃምሌ 31 የሚከበረውን የፓን አፍሪካን የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ ለፕሬዚደንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ሽልማት አበርክቷል። በፕሮግራሙ ላይ ለሃገራቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና 157 ሰብዓዊ ዕርዳታ የያዙ የጭነት መኪናዎች መቀሌ ደረሱ Meseret Awoke Aug 4, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 28፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት 157 ሰብዓዊ ዕርዳታ የያዙ የጭነት መኪናዎች መቀሌ መድረሳቸውን ከወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ገለጸ። የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ አስፈላጊ መገልገያዎችን የያዙት የጭነት መኪናዎች፣ ከዓለም የምግብ ድርጅት፣ እንደ ዩኒሴፍና…
የዜና ቪዲዮዎች መከላከያ ሰራዊትን የመደገፍ መርሃ-ግብር በኦሮሞ አርቲስቶች ማህበር Amare Asrat Aug 3, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=I6RbPaYsNXs