Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ቢያንስ በሁለት ሳምንታት ውስጥ ወደ ሃገራቸው ለመመለስ እየተሰራ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ዜጎችን ቢያንስ በሁለት ሳምንታት ውስጥ ወደ ሃገራቸው ለመመለስ እየተሰራ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸው…

የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሂደት ገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የብልጽግና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የ6ኛውን ሀገራዊ ምርጫ ሂደት መገምገሙን አስታወቁ፡፡ ግምገማው በቅድመ ምርጫ ዝግጅት፣ በምርጫ ክንውን፣ በሕዝብ ተሳትፎ እና በአጠቃላይ የምርጫው ሂደት ላይ ያተኮረ እንደነበር ጠቅላይ…

ሩሲያ በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚደረግን ጣልቃ ገብነት እንደማትደግፍ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታን…

ኢትዮጵያ ያካሄደችው ምርጫ ተአማኒና ሰላማዊ ነበር – የአፍሪካ ህብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያካሄደችው ምርጫ ተአማኒና ሰላማዊ ነበር ሲሉ የአፍሪካ ህብረት ምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪና የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዝደንት ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ ተናገሩ። ታዛቢ ቡድኑ ከምርጫ ቅስቀሳው አንስቶ እስከ ምርጫው እለት ያለውን ሂደት መከታተሉን የጠቀሱት…

ሴቶችን ለመሪነት ማብቃት ለሀገር ዕድገትና ልማት ፋይዳ አለው – ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ሴቶችን ለመሪነት ማብቃት ለሀገር ዕድገትና ልማት ፋይዳ እንዳለው ፕሬዚደንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚደንቷ ‘‘ውመን ፖለቲካል ሊደርስ’’ የተባለ ድርጅት ከተባበሩት መንግስታት ምክትል ዋና ፀሀፊ ጋር በመሆን ባዘጋጀዉ መድረክ ላይ ንግግር…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አስመራ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ አየር መንገድ አቋርጦት የነበረው ወደ አስመራ የሚደረግ በረራ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ ከዛሬ ጀምሮ የበረራ አገልግሎት መጀመሩን ከአየር መንገዱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የአቅመ ደካሞችን ቤት በማደስ የክረምት በጎ ፈቃድ አስጀምረዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ አራት ኪሎ አቧሬ አካባቢ ሰባት የአቅመ ደካሞችን ቤት ማሳደስ ጀምረዋል ። በክረምቱ በጠቅላይ ሚኒስትሩ እና…