Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የአፍሪካን ችግር መቅረፊያ ትልቁ  መንገድ   እውቀት ነው -ጠ/ ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድየአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ የኢትዮጵያን ብሎም ተሻግሮ የአህጉሪቱን ችግር በእውቀት ለመፍታት የተመሰረተ ነውም ሲሉ ገልጸዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ የአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚን መርቀው በከፈቱበት…

”አዲስ አበባን እናልብሳት “በሚል መሪ ቃል የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር ተካሄደ 

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  "ኑ አዲስ አበባን እናልብሳት "በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ  ከተማ ደረጃ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር በጉለሌ እጽዋት ማዕከል ተካሄደ ። በመርሐግብሩምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ÷  አዲስ አበባ እናልብሳት ብለን በምርጫው…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 19፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ መልክ የተዋቀረውን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚን ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አህመድ መርቀው ከፍተዋል ። የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለከፍተኛ አመራሩ የአቅም ግንባታ ስልጠና የሚሰጥበት ነው ተብሏል። አካዳሚው ከሀገር ተሻግሮ…

ለኢሰማኮ እጩ ምክትል ዋና ኮሚሽነር እና ለሌሎች ኮሚሽነሮች የቀረበው የሹመት የውሳኔ ሃሳብ ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እጩ ምክትል ዋና ኮሚሽነር እና ሌሎች ኮሚሽነሮች ላይ የቀረበውን የሹመት የውሳኔ ሃሳብ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፀደቀ፡፡ ተሿሚዎቹ ዝርዝር የስራ ልምዳቸውን በመመልከት በህዝብ ተወካዮች ምክር…

የፀጥታው ምክር ቤት ሱዳን እና ግብጽ በአፍሪካ ህብረት መሪነት እየተካሄደ ያለውን ድርድር እንዲያከብሩ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የፀጥታው ምክር ቤት ሱዳን እና ግብጽ በአፍሪካ ህብረት መሪነት እየተካሄደ ያለውን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ድርድር እንዲያከብሩ የበኩሉን ሚና እንዲወጣ ጠየቀች፡፡ ኢትዮጵያ ለፀጥታው ምክር ቤት ፕሬዚዳንት በጻፈችው ደብዳቤ ሱዳን…

ጠ/ሚ ዐቢይ በነገው እለት የመንግስት መስሪያ ቤቶች ክፍት እንደሚሆኑ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው እለት የመንግስት መስሪያ ቤቶች ክፍት እንደሚሆኑ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባለፈው ሳምንት ለ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ ሰኞ በተዘጉ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ምትክ ነገ የሥራ ቀን እንደሚሆን መገለጹን…

አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀስላሴ ከተመድ የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ታዬ ከጽህፈት ቤቱ ዳይሬክተር ሬና ጌላኒ እና ምክትል ዳይሬክተር ጋዳ ኤልታሂር ጋር…

ጠ/ሚ ዐቢይ በህዳሴ ግድብ የመረጃ ልውውጥ ላይ ትኩረት ባደረገ ስብሰባ ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መረጃ ልውውጥ ላይ ትኩረቱን ባደረገ ስብሰባ ላይ ተሳተፉ፡፡ በበይነ መረብ የተካሄደው ስብሰባ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ህብረት የወቅቱ ሊቀ መንበር ፌሊክስ…

ከጣቢያዎች የተሰበሰበውን ድምፅ የመደመር ስራ እየተሰራ ነው – ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በአብዛኛው የምርጫ ክልሎች ከጣቢያዎች የተሰበሰበውን ድምፅ የመደመር ስራ እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ብርቱካን ሚደቅሳ ተናገሩ። ሰብሳቢዋ በ6ኛው ሃገራዊ ምርጫ አጠቃላይ ሂደት ዙሪያ መግለጫ…