Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የመራጩን  ህዝብ ትግስት በማድነቅ  ለተሳትፏቸው ከፍ ያለ ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ በፈታኝ ሁኔታ ውስጥ  ነው ምርጫውን ያደረገው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ  ተናገሩ። የፀጥታ መደፍረስ፣ የኮቪድ 19፣ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ፈታኝ ቢሆንም በተሻለ መፈፀም ተችሏል…

የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውጤትም ይፋ ሆኗል

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  ውጤትም ይፋ ሆኗል። ይህ የሚገለፀው ባገኙት ወንበር ልክ ሲሆን በዚህም መሰረት አዲስ አበባ ብልፅግና 22፣ የግል ተወዳዳሪ 1 አፋር ብልፅግና 6 አግኝቷል አማራ ብልፅግና 114፣…

የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫየክልል ምክር ቤት ውጤት ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የ6ኛው ሀገር አቀፍ የምርጫ የክልል ምክር ቤት ውጤት ይፋ ተደርጓል። በዚህም መሰረት ፡- አዲስ አበባ 10 ክልል ብልፅግና 138  አግኝቷል። አፋር ብልፅግና 17 ምርጫ ክልሎችን ያገኘ ሲሆን÷ አርጎባ ህዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት 1 ምርጫ…

በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊና ሁሉን አካታች ምርጫን ለማካሄድ የሚተገበሩ ስራዎችን ተመድ ያደንቃል-ሞሪን አቺንግ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ንግግር ያደረጉት ሞሪን አቺንግ ተመድ ለምርጫው የተለያዩ ድጋፎችን ሲያደርግ መቆየቱን ገልፀዋል። በዚህም ሙያዊ እንዲሁም ቁሳዊ ድጋፍ በስሩ በሚገኙ  ስድስት አጋሮች ማድረጉን አንስተዋል። ባለፉት ሁለት አመታት…

አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጠ/ሚ ዐቢይ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ቃል መግባታቸውን አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንቶኒዮ ጉቴሬዝም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ እርዳታ እንዲደርስ ሁኔታዎችን ለማመቻቸት ቃል መግባታቸውን አድንቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸኃፊ አንቶንዮ ጉቴሬዝ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከማላዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከማላዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አይዘንሀወር መሰካካ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አቶ ደመቀ ኢትዮጵያ እና ማላዊ የቆየ ታሪካዊ የዲፕሎማሲያዊ…

ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለሶስቱ ሃገራት የትብብር ምንጭ ነው-ጠ/ ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለሶስቱ ሃገራት የትብብር ምንጭና ከዚያ በላይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ውሃ ሙሌት የግብፅና የሱዳን ህዝቦች ላይ…

የአየር ንብረት ለውጥ ከየትኛውም አገራት የበለጠ የሚጎዳው ታዳጊ ሀገሮችን ነው-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የአየር ንብረት ለውጥ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመከላከል የሚያስፈልገዉን ገንዘብ ለማሰባሰብ በተዘጋጀ ዓለም አቀፍ ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ መድረኩ በባንግላዴሽ ጠቅላይ ሚኒስትር…

ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያላት ፍላጎት በልጆቿ ዕውን ይሆናል- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አረንጓዴ ዐሻራ የማሳረፉ ሂደት መቀጠሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖ ለመቋቋም እና የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ያላት ፍላጎት በልጆቿ ዕውን እንደሚሆንም ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

የፀጥታው ምክር ቤት የህዳሴ ግድብ ጉዳይ የልማት እና አፍሪካዊ ጉዳይ መሆኑን ማረጋገጡ ትልቅ የዲፕሎማሲ ድል ነው-አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ ሃምሌ 2፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የፀጥታው ምክር ቤት የህዳሴ ግድብ ጉዳይ የልማት እና አፍሪካዊ ጉዳይ መሆኑን ማረጋገጡ ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት መሆኑን  ሚኒስቴሩ ገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለሰብአዊ እርዳታ ድጋፍ  ወደ ትግራይ የሚደረጉ በረራዎች ላይ ጠንካራ ፍተሻና…