Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ወቅትም በክልሉ እየተደረገ ያለውን ሰብአዊ ድጋፍ፣ ፀጥታ፣ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥ ያለበትን ደረጃ በተመለከተ…

የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ድርጅት (ዩ ኤስ አይ ዲ) ዋና ዳይሬክተር ሼን ጆንስ እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ አባላት መቐለ ከተማን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ዋና ዳይሬክተሩ ከትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር፣ የአስቸኳይ ጊዜ…

የአራተኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የአራተኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎት ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ አስጀመረ፡፡ የአገልግሎቱ ማስጀመሪያ በደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአዳማ ከተማ ተካሄዷል፡፡ አዳማን ጨምሮ ቢሾፍቱ፣ ዱከም፣ ገላን፣ ሞጆ እና አዋሽ…

በኢትዮጵያ ያለውን የህንድ የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ማሳደግ ይገባል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ያለውን የህንድ የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ማሳደግ እንደሚገባ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮ ህንድ የቢዝነስ ፎረም በህንድ የሁለቱ ሃገራት ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎችና…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከኔዘርላንድስ ጠ/ሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ማርክ ሩት ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ እና ማርክ ሩት በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ነው የተወያዩት፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በውይይቱ ወቅት በቀጠናው…

ኢትዮጵያ በበርካታ ፈተናዎች ውስጥ በማለፍ ጠንካራ ሀገር ትሆናለች – አምባሳደር ፍፁም አረጋ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም ሀገር ኢትዮጵያ ከህወሓት የጥፋ ቡድን የገጠማትን አይነት ክህደት ቢገጥመው ምላሹ ምን እንደሆነ ይታወቃል አሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍፁም አረጋ፡፡ አምባሳደሩ ማንኛውም ሀገር በመከላከያ ላይ የሚፈፀምን ጥቃት አይታገስም ሲሉ…