Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ የፓርቲውን ማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሕብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት ለጋራ ብልጽግና" በሚል መሪ ቃል የምርጫ 2013 የብልጽግና ፓርቲ ማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ይፋዊ የእውቅና መድረክ በሸራተን አዲስ ተካሂዷል፡፡ የዕውቅና መድረኩን በእንኳን ደህና መጣችሁ የከፈቱት…

ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ በርካታ ጀግኖችን ያፈራ ዞን ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)  ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ በርካታ ጀግኖችን ያፈራ ዞን መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፥ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የኦሮሚያ ክልል…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሻምቡ ባኮን የአስፓልት ኮንክሪት መንገድን መረቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የሻምቡ ባኮን የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ በይፋ መርቀው ስራ አስጀመሩ። መንገዱ ከ60 ኪሎሜትር በላይ ርዝመት ያለው ነው። በተጨማሪም የሻምቡ ሀገምሳ የ95 ኪሎሜትር መንገድ ፕሮጀክት የማስጀመር ስነስርአትም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ወለጋ ብርቅዬ የማይጠገብ የፍቅርና የልማት አካባቢ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የደምቢዶሎ- ሙጊ- ዶላ አስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታን አስጀመሩ። ግንባታውን የመስጀመር ስነስርአት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፥ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፥ ቀዳማዊት…

ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ለሆኑ የኤሺያ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተቀማጭነታቸው አዲስ አበባ ለሆኑ የኤሺያ አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለጻ አደረጉ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከአምባሳደሮቹና ዲፕሎማቶቹ ጋር…

የዕጩዎች ምዝገባ ማከናወን የተራዘመባቸው ክልሎችን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መግለጫ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዕጩዎች ምዝገባ ማከናወን የተራዘመባቸው ክልሎችን አስመልክቶ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መግለጫ ሰጥቷል። ሙሉ መግለጫው እንደሚከተው ቀርቧል፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባስቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ መሠረት ለ6ተኛው ሀገር ዐቀፍ ምርጫ…

ተመድ እና አሜሪካ በትግራይ ክልል ለሚደረገው የመልሶ ግንባታ እና ሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት ከመንግስት ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና አሜሪካ በትግራይ ክልል ለሚደረገው የመልሶ ግንባታ እና ሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት ከኢፌዴሪ መንግስት ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ እና…

በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ እያዛቡ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያን ገፅታ ለማጠልሸት የሚፈልጉ አካላት ከንቱ ምኞት ነው- በጄኔቫ ተመድ የኢፌዴሪ ቋሚ…

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ እያዛቡ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ ለማጠልሸት የሚፈልጉ አካላት ከንቱ ምኞት መሆኑን በጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አስታወቀ፡፡ በዚህ ጉዳይ ሚዲያውና አለም አቀፉ…