Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ጃፓን በትግራይ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው እና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል 265 ሚሊየን ብር ድጋፍ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን በትግራይ ክልል በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ጉዳት ለደረሰባቸው እና ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል ድጋፍ ይፋ አደረገች፡፡ ድጋፉ በአብዛኛው ሴቶችና ህጻናትን ተጠቃሚ የሚያደርግ መሆኑንም የጃፓን ኤምባሲ አስታውቋል፡፡ አጠቃላይ ድጋፉ…

ም/ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ህንድ ገብተዋል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ኒው ዴልሂ ህንድ ገብተዋል፡፡ በ4 ቀናት የህንድ የሥራ ጉብኝታቸው ከሀገሪቷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤስ. ጄሻንክራ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ…

ም/ጠ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከዛሬ ጀምሮ በህንድ ጉብኝት ያደርጋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከዛሬ ጀምሮ በህንድ ጉብኝት ያደርጋሉ። አቶ ደመቀ እስከ መጪው አርብ በህንድ በሚኖራቸው ቆይታ በተለያዩ ስነ ስርዓቶች ላይ እንደሚሳተፉ ይጠበቃል። በዚህም…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር የሃገራቱን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከቱርኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቭሉት ካቩሶግሉ ጋር የሃገራቱን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ወቅት በኢትዮ ሱዳን የድንበር ጉዳይ እንዲሁም…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአንካራ የተገነባውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ አንካራ የተገነባው አዲሱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በዛሬው እለት ተመርቋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን እና የቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሜቩሉት ካቩሶግሉ ተገኝተዋል።…

25 የገጠር ከተሞችን ከፀሃይ ሃይል የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ የሚያደርግ ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 25 የገጠር ከተሞችን ከፀሃይ ሃይል የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ። በስምምነት መድረኩ ላይ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡…