Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ ደመቀ መኮንን ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በሃገራቱ መካከል ያለው ጠንካራ የሁለትዮሽ ግንኙነት እንዲሁም በባለብዙ ወገን በብዙ አጀንዳዎች ላይ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለቻይና ህዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የቻይና አዲስ ዓመትን  አስመልክተው ለቻይና ህዝብና መንግስት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲውተር ገጣቸው ላይ ባስተላለፉት መልዕክት÷ ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር የነበራትን የሁለትዮሽ…

በትግራይ ክልል በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት አቁመው የነበሩ ጤና ተቋማት አገልግሎት መስጠት እየጀመሩ ነው – ዶክተር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በትግራይ ክልል በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ አገልግሎት መስጠት አቁመው የነበሩ ጤና ተቋማት ወደ አገልግሎት መስጠት እየተመለሱ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ፡፡ የጤና ተቋማትን ወደ አገልግሎት ለመመለስ የጤና ሚንስቴር እና የትግራይ…

ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ቡሩንዲ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቡሩንዱ የሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ በቆይታቸው ከቡሩንዲው ፕሬዚዳንት ኢቫሪስቴ ንዳይሺሚዬ ጋር…

የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29 ቀን ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የካቲት 29 ቀን እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ከየካቲት 22 እስከ 24 ቀን 2013 ዓ.ም የዲጂታል መታወቂያ ይሰራጫልም ብሏል። የፈተናው ገለጻ የካቲት 26 ቀን ተካሂዶ ፈተናው ከየካቲት 29…