Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አበበች ጎበና የእናቶችና ህጻናት ሆስፒታል ተመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ትልቁ እና ዘመናዊ የተባለው የእናቶች እና ህፃናት ሆስፒታል ተመረቀ፡፡ ሆስፒታሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ መርቀውታል፡፡ ሆስፒታሉ በ700 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ ሲሆን በውስጡ…

ጁንታው የህወሓት ቡድን በመሰረተ ልማት ላይ ባደረሰው ጉዳት ሃገሪቱ ከአገልግሎት ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ አጥታለች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጁንታው የህወሓት ቡድን በፈፀመው የሀገር ክህደት ወንጀል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኙ መሰረተ ልማቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረሱ ከአገልግሎት ሊገኝ የሚገባ ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ተቋማቱ እንዲያጡ ማድረጉን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና የአውሮፓ ህብረት ልዩ መልዕክተኛ ፔካ ሃቪስቶ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ወቅት አቶ ደመቀ በትግራይ ክልል እየተካሄደ ስላለው የመልሶ ማቋቋምና…

አቶ ደመቀ መኮንን ተቀማጭነታቸው በኢትዮጵያ ላደረጉ የአፍሪካ ሃገራት አምባሳደሮች ገለጻ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አቶ ደመቀ መኮንን በትግራይ፣ በህዳሴ ግድብ፣ በምርጫ እና በኢትዮጵያና ሱዳን ድንበር ዙሪያ ተቀማጭነታቸው በኢትዮጵያ ላደረጉ የአፍሪካ ሃገራት አምባሳደሮች ገለጻ አደረጉ፡፡ አቶ ደመቀ በትግራይ…

የ”ቱባ ወግ የአድዋ ድል ተምሳሌት” የውይይት መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበር አንድ አካል የሆነው “የአድዋ ድል ተምሳሌትነት” በሚል ርዕስ የታሪክ ምሁራንና ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች የተገኙበት ውይይት ተካሄደ፡፡ ውይይቱ “ቱባ ወግ” በሚል በታሪክ እና በሀገር በቀል ዕውቀቶች ዙሪያ…

ም/ጠ/ሚ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አና ሊንዴ ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አና ሊንዴ ጋር በስልክ ተወያዩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ በትግራይ ክልል የተካሄደው የህግ ማስከበር ስራ በስኬት መጠናቀቁን አስረድተዋል።…

የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ ያልተረዳ መረጃ ማውጣቱ አግባብነት የሌለው መሆኑንን መንግስት ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል እየቀረበ ያለውን የሰብአዊ ድጋፍ ከግንዛቤ ያላስገባ እና ተጨባጭ ዕውነታን ያልተረዳ መረጃ ማውጣቱ አግባብነት የሌለው መሆኑን መንግስት ገለጸ። ህብረቱ ያወጣው መረጃ መንግስት በክልሉ እያቀረበ ያለውን የሰብአዊ…