Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የካቲት የአድዋ ወር" በሚል የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ዛሬ በዳግማዊ ሚኒሊክ አደባባይ ተከናውኗል፡፡ የማስጀመሪያ መርሃ ግብሩን የፌደራል ፖሊስ ማርች ባንድ አጅቦታል፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ ስለ…

መንግስት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ያደረገውን የሰብአዊ ድጋፍ አደነቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ መንግስት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ያደረገውን የሰብአዊ ድጋፍ አድንቋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ ላደረገው አጋርነት ያለውን አድናቆት መግለጹን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት…

ህብረት ለኢትዮጵያ በሚል መሪ ቃል የትዊተር ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በተካሄደው የህግ ማስከበር ዘመቻ ዙሪያ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ትክክለኛ መረጃ ማድረስን ዓላማ ያደረገ ኢትዮጵያን ከጥቃት እንመክት የሚል የትዊተር ዘመቻ ትናንት ተካሂዷል። ዘመቻው ህብረት ለኢትዮጵያ፣ ትግራይን መልሰን እንገንባ እና…

የትግራይ ክልልን መልሶ በማደራጀት ሂደት ውስጥ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ትብብር ያስፈልጋል -ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 30 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የትግራይን ክልልን መልሶ በማደራጀት ሂደት ውስጥ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ትብብር እንደሚያስፈልግ ገልጸዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ዛሬ በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም በመቀሌ ከተማ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ፊቤላ የዘይት ፋብሪካን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በቀን 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ሊትር የምግብ ዘይት የማምረት አቅም ያለውን ፊቤላ የዘይት ፋብሪካ መረቁ፡፡ የሀገሪቱን የምግብ ዘይት አቅርቦት 60 በመቶ የመሸፈን አቅም እንዳለው የተነገረለት ፊቤላ ኀላፊነቱ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዛሬው ዕለት የቡሬ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክን መረቁ፡፡ በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ፣የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር እና ሌሎችም…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በ34ኛው መደበኛ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እየተሳተፉ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአሁኑ ሰዓት በኢንተርኔት በመታገዝ በሚከናወነው 34ኛ መደበኛ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች እና የርዕሳነ ብሔራት ስብሰባ ነው…

የትምህርት ማስረጃ ትክክለኛነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከመንግስት እና ከግል ትምህርት ተቋማት የተመረቁ ተማሪዎችን ማስረጃ ትክክለኛነት ማረጋገጥ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። የከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ ዋና ዳሬክተር ዶክተር አንዱዓለም አድማሴ ለፋና…