የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በ34ኛው መደበኛ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እየተሳተፉ ነው Abrham Fekede Feb 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ እየተሳተፉ ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአሁኑ ሰዓት በኢንተርኔት በመታገዝ በሚከናወነው 34ኛ መደበኛ የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች እና የርዕሳነ ብሔራት ስብሰባ ነው…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ማስረጃ ትክክለኛነትን ማረጋገጥ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው Tibebu Kebede Feb 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ከመንግስት እና ከግል ትምህርት ተቋማት የተመረቁ ተማሪዎችን ማስረጃ ትክክለኛነት ማረጋገጥ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ተግባራዊ ሊደረግ ነው። የከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ ዋና ዳሬክተር ዶክተር አንዱዓለም አድማሴ ለፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና 34ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 6, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 34ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጀመረ። የዘንድሮው ጉባኤ “ኪነ ጥበብ፣ ባህል እና ቅርስ የምንፈልጋትን አፍሪካ ለመገንባት” በሚል መሪ ቃል ነው እየተካሄደ የሚገኘው። የህብረቱ መሪዎች ጉባኤ በተለያዩ አህጉራዊና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 78 ነጥብ 3 በመቶ ደረሰ Tibebu Kebede Feb 5, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ አፈጻጸም 78 ነጥብ 3 መድረሱን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ ባለፉት ስድስት ወራት ያከናወናቸውን ተግባራትንና የህዳሴ ግድቡን የግንባታ ሂደት በተመለከተ መግለጫ የሰጡት የውሃ፣ መስኖና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የጉዞ እና ቱሪዝም ምክር ቤት የጉዞ ደህንነት ማረጋገጫ ዕቀውቅና አገኘች Tibebu Kebede Feb 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የጉዞ እና ቱሪዝም ምክር ቤት የጉዞ ደህንነት ማረጋገጫ ዕቀውቅና አገኘች፡፡ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስት ዶክተር ሂሩታ ካሳው ጉዳዩን አስመልከተው መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኮሮና…
የሀገር ውስጥ ዜና አሜሪካ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ ሂደት እና ሀገራዊውን ምርጫ ትደግፋለች – የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር Tibebu Kebede Feb 5, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን አሜሪካ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ ሂደት እና ቀጣዩን ምርጫ እንደምትደግፍ አስታወቁ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚደረገውን ውይይት አጠናክራ ትቀጥላለች – ኢንጂነር ስለሽ በቀለ Tibebu Kebede Feb 4, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የሚነሱ አለመግባባቶችን በውይይት ለመፍታት የምታደርገውን ጥረት እንደምትቀጥል የውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ስለሺ በቀለ ገለጹ። ዶክተር ስለሺ ከአልጀዚራ ዓረብኛ ቋንቋ ስርጭት ጋር…
ፋና 90 የሱዳን እና የኢትየጵያ ሰሞንኛ የድንበር ጉዳይ Meseret Demissu Feb 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=HCYGH5GT3Dc
ፋና 90 የህዳሴው ግድብ ዋንጫ የአዲስ አበባ ቆይታ Meseret Demissu Feb 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=5RYsYpO15GM
ፋና 90 አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሂዷል፡፡ Meseret Demissu Feb 4, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=xfuIfK-z8zU