Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለስራ ጉብኝት ቡሩንዲ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ዛሬ ቡሩንዲ ዋና ከተማ ቡጁምቡራ ገብተዋል። ፕሬዝዳንቷ ቡጁምቡራ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በቡሩንዲ ፕሬዝዳንት ኤቭሪስቴ እንዴይሺምዬ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዘዳንት ሣህለ…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ወረዳ ለሚገነባው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አኖሩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን አምቦ ወረዳ ለሚገነባው ለኢፋ ቦሩ ሎሬት ጸጋዬ ገብረመድህን 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመሰረት ድንጋይ አኖሩ። ከመደመር መጽሀፍ ገቢ የሚገነባዉ ሁለተኛ ዙር ትምህርት ቤት ግንባታ…

በቀጣዮቹ ሁለት ወራት እስከ 9 ሚሊየን የኮቪድ19 ክትባት ወደ ሃገር ቤት ለማስገባት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጋቢት ወር መጨረሻ አልያም ሚያዚያ ወር መጀመሪያ ላይ እስከ 9 ሚሊየን የኮቪድ19 ክትባት ወደ ሃገር ቤት እንዲገባ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በክትባቱ እና…

በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ እየቀረበ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ለ2 ነጥብ 5 ሚሊየን ዜጎች የምግብ እና ምግብ ነክ ያልሆኑ እርዳታ እየቀረበ መሆኑን የአደጋ እና ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ተናግረዋል። ህግ ከማስከበሩ በፊት በክልሉ 1 ነጥብ 8 ሚሊየን ዜጎች እርዳታ ፈላጊ…

ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሚገነባው የዱራሜ – ዳንቦያ – አንጋጫ – አመቾ መንገድ ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዱራሜ - ዳንቦያ - አንጋጫ - አመቾ ዋቶ ሃላባ መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በይፋ ተጀመረ፡፡ በአስፓልት ኮንክሪት ደረጃ የሚገነባው የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በሶስት አመታት ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል ተብሏል፡፡ ለመንገዱ ግንባታ 1 ቢሊየን…

የህወሓት መወገድ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም ወሳኝ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢትዮጵያም ሆነ ለምስራቅ አፍሪካ ሰላም መስፈን የህወሓት መወገድ አስፈላጊ እንደነበር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ፕሮጀክት ሲንዲኬት ለተባለው ድረገጽ በላኩት ጽሁፍ መንግስት በትግራይ ክልል ያካሄደው ህግ…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሩሲያው አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ወቅት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግራይ ክልል የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም እና እየተደረገ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ኢትዮጵያ ከአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ጋር በትብብር እንደምትሰራ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ከአዲሱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ፌሌክስ ሺሴኬዲ ጋር በትብብር እንደምትሰራ አስታወቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት ሊቀ መንበር ሆነው ለተመረጡት የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት…

የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) “የካቲት የአድዋ ወር" በሚል የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል የማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ዛሬ በዳግማዊ ሚኒሊክ አደባባይ ተከናውኗል፡፡ የማስጀመሪያ መርሃ ግብሩን የፌደራል ፖሊስ ማርች ባንድ አጅቦታል፡፡ በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ ስለ…