Browsing Tag
የተመረጡ
አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሂዷል፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=xfuIfK-z8zU
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አከራካሪ የምርጫ ጉዳዮች በፍርድ ቤት ለማስተናገድ የተዘጋጀ ረቂቅ ደንብ ላይ መክሯል
https://www.youtube.com/watch?v=8g3t3rT92jE
ከ19 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 47 የወደብ መሳሪያዎች ወደ ስራ ገቡ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞጆ ደረቅ ወደብ የተቀላጠፈ አገልግሎት ይሰጣሉ የተባሉ ከ19 ሚሊየን ዶላር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 49 የወደብ መሳሪያዎች በዛሬው እለት በይፋ ወደ ስራ ገብተዋል።
ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ የተገዙት የመጀመሪያዎቹ የወደብ መሳሪያዎች ምረቃ…
በቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ 61 የግል ድርጅቶችን ያቀፈ የትብብር መድረክ ተመሰረተ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቴክኖሎጂ ዘርፎች ላይ የተሰማሩ 61 የግል ድርጅቶችን ያቀፈ የግል ዘርፍ የትብብር መድረክ ተመስርቷል፡፡
ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ጋር በመሆን የተመሰረተው የትብብር መድረኩ የግል ድርጅቶቹ በሀገሪቱ የዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት…
አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ወግ አንድ ጉዳይ የውይይት መድረክ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ተካሂዷል፡፡
መድረኩ “የኮሙዩኒኬሽን መንገዶቻችን ለምርጫ ሰላምና ደኅንነት” በሚል ርዕስ ነው የተካሄደው፡፡
በስነ አዕምሮ ህክምና…
በአዲስ አበባ በሚገኘው የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ኤምባሲ ላይ የሽብር ጥቃት ሊፈጽሙ የነበሩ 15 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ኤምባሲ ላይ የሽብር ጥቃት ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 15 የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ።
ከውጭ የሽብር ቡድን አባላት ተልዕኮ በመቀበል አዲስ አበባ በሚገኘው የተባበሩት…
ጠ/ሚ ዐቢይና የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ መከሩ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 26፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኤማኑኤል ማክሮን ጋር በሁለቱ ሀገራት ግንኙነት ዙሪያ ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከፕሬዚዳንት ኤማኑኤል ማክሮን ጋር በኢትዮጵያ እና በፈረንሳይ መካከል ስላለው የተጠናከረ ትብብር፣…
ባለፉት ስድስት ወራት ከ143 ቢሊየን ብር በላይ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ እና ወደ ፊት የሚገባ ብድርና እርዳታ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ከ143 ቢሊየን ብር በላይ ወደ ሀገር ውስጥ የገባ እና ወደ ፊት የሚገባ ብድርና እርዳታ መገኘቱን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ሚኒስቴሩ ኢትዮጵያ ከሁለት ዋና ዋና ምንጮች የውጭ ብድርና እርዳታ ለልማት ፕሮግራሞች ማስፈጸሚያ…
ባለስልጣኑ በ18 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ስምንት መንገዶችን ለማስገንባት ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን በ18 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ስምንት መንገዶችን ለማስገንባት ስምምነት ተፈራረመ።
በዛሬው ዕለት ስምምነት የተፈረመባቸውን መንገዶች ጨምሮ በ2013 ስድስት ወራት ብቻ በ43 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር የሚገነቡ 21 የመንገድ…