Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የገመድ ላይ ተሽከርካሪን ጨምሮ አዳዲስ የትራንስፖርት አማራጮችን ለመጠቀም እየተሰራ ነው – ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገመድ ላይ ተሽከርካሪን ጨምሮ አዳዲስ የትራንስፖርት አማራጮችን ለመጠቀም እየተሰራ መሆኑን የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በሚዘጋጀውና ትኩረቱን በፖሊሲ ጉዳዮች ላይ ካደረገው…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዴ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸውም መንግስት በትግራይ ክልል እያደረገ ስላለው የሰብዓዊ ድጋፍ…

ኢትዮጵያ መርህን መሰረት ያደረገ የእዳ አስተዳደር ስርአት እየተከተለች ነው – የገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣ ጥር 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ መርህን መሰረት ያደረገ የእዳ አስተዳደር ስርአት እየተከተለች መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ዓለም አቀፍ የብድር አስተዳደር ስርአትን በተመለከተ እየተገበረ ባለው አሰራር ዙሪያ መግለጫ አውጥቷል፡፡ በመግለጫውም…

የህዳሴው ግድብ ግንባታ በታቀደለት ጊዜና በሚፈለገው መንገድ እየተከናወነ መሆኑ በመስክ ጉብኝት ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) የህዳሴው ግድብ ግንባታ በታቀደለት ጊዜና በሚፈለገው መንገድ እየተከናወነ መሆኑ በመስክ ጉብኝት ተገመገመ፡፡ የህዳሴው ግድብ ግንባታ በታቀደለት ጊዜና በሚፈለገው መንገድ እየተከናወነ መሆኑን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚንስትር ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ እና…

ጠ/ሚ ዐቢይ በኦሮሚያ ክልል በመስኖ የለማ ስንዴ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የበኦሮሚያ ክልል በመስኖ የለማ የቆላ ስንዴን ጎበኙ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት ላይ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ሌሎች የመንግስት ባለስልጣናት ተገኝተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በመደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 95ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፏል፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ አስመልክቶ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ያወጣውን ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-…

ኢትዮጵያ ከግለሰቦችና ድርጅቶች በላይ ናት – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከግለሰቦችና ድርጅቶች በላይ ናት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ገለፁ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ክቡራትና ክቡራን ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ናት።…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሬድዋን ከተመድ የሴፊቲና ሴኪዩሪቲ አንደር ሴክሬታሪ ጄኔራል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሬድዋን ሁሴን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሴፊቲና ሴኪዩሪቲ አንደር ሴክሬታሪ ጄኔራል ጊሌስ መቻዱን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም ስለ ትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ፣ በክልሉ የሰብአዊ እርዳታ ለማድረስ የሚደረገው…