ፋና 90 በመላው የኦሮሚያ ክልል ዞኖች፣ ወረዳዎችና ከተሞች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች ተካሂደዋል Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=qip_ZcMcDuM
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጥሪ አቀረቡ Abrham Fekede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በመላው ዓለም ለሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ጥሪ አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የእናት ሆድ ዥንጉርጉርነት የልጆችዋን መልክና ጠባይ አንድ አይነት እንደማያደርገው ሁሉ፤ ከኢትዮጵያ ማህጸን…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ከጀርመኗ መራሄተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር በስልክ ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከጀርመኗ መራሄተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቀጠናዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት…
የሀገር ውስጥ ዜና በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህጋዊነት የተመዘገቡ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን ወሰዱ Meseret Demissu Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህጋዊነት የተመዘገቡ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን ወስደዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው አገር አቀፍ ምርጫን ለማከናወን በጊዜ ሰሌዳው ላይ ካስቀመጣቸው ተግባራት መካከል አንደኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይ ለተደረገላቸው የድጋፍ ሰልፍ ምስጋና አቀረቡ Tibebu Kebede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "በመላው ኦሮሚያ ስለተደረገው የአብሮነት ድጋፍ ድምጽ ከልብ አመሰግናለሁ" ሲሉ በማህበራዊ ገፃቸው ምስጋናቸውን አቅርበዋል። "የመንግስት ልዩ ተልዕኮ ህዝብን ማገልገል ብቻ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በየደረጃው…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከተመድ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልእክተኛ ጋር ተወያዩ Meseret Demissu Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ፓርፋይት ኦናንጋ አንያንጋ ጋር ተወያዩ ውይይቱ ስለተመድ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር ፍሊፖ ግራንዲ በትግራይ ክልል በሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና “የማይስ ኢትዮጵያ” የኮንቬንሽን ቢሮ በይፋ ተመሰረተ Tibebu Kebede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን ከዓለም አቀፍ ጉባኤዎች እና ሁነቶች የቱሪዝም ተጠቃሚ ለማድረግ ያስችላል የተባለው "የማይስ ኢትዮጵያ" የኮንቬንሽን ቢሮ በይፋ ተመሰረተ። ምስረታው ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር እና የቱሪዝም ኢትዮጵያ…
Uncategorized የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ምቹ እድሎች ለዓለም የማስተዋወቂያ መድረክ በይፋ ተጀመረ Tibebu Kebede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ራይዚንግ ኢትዮጵያ በሚል ዘመቻ በበይነ መረብ በይፋ የተጀመረው የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ምቹ እድሎች ለዓለም የማስተዋወቂያ መድረክ በማዕድን ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ስመኝ ውቤ እና በኢንቨስትመንት ኮሚሽነሯ ወይዘሮ ለሌሲ ነሜ በይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች ተካሄዱ Tibebu Kebede Feb 2, 2021 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በመላው የኦሮሚያ ክልል ዞኖች፣ ወረዳዎችና ከተሞች ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፎች ተካሄዱ። የሰልፉ አላማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ወደ ስልጣን ከመጡበት ጊዜ አንስቶ ለሰጧቸው ጠንካራ አመራር፣ በልማት መልካም አስተዳደር…
ፋና 90 በምርጫ ወቅት የመገናኛ ብዙሃን ጥንቃቄ Feven Bishaw Feb 1, 2021 0 https://www.youtube.com/watch?v=Mg3tjEKkBKM