Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

አቶ አባይ ወልዱ የቄስ ልብስ ለብሰው መታወቂያቸውን ቀይረው ሲንቀሳቀሱ መያዛቸውን ፖሊስ ለችሎት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) እነስብሀት ነጋ ለ2ኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበው ጉዳያቸው ታይቷል። ተጠርጣሪዎቹ በፌፌራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ነው ጉዳያቸው የታየው ፡፡ የቀድሞው የትግራይ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አባይ ወልዱ የቄስ ልብስ…

የመከላከያ ሰራዊት ኢትዮጵያን እንዲመስልና በቴክኖሎጂ የዳበረ እንዲሆን የተለያዩ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከአባሉ እስከ ከፍተኛ አመራሩ የኢትዮጵያ ብሄር ብሔረሰቦችን እንዲመስል እና ከወቅቱ ጋር እንዲዘምን ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ብርሀኑ ጁላ ተናገሩ ። ከለውጡ…

ወ/ሮ ሙፍሪሃት ከተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፍሪሃት ካሚል በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ የተመራውን ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ። ሚኒስትሯ ለኮሚሽነሩ በየሰብዓዊ ዕርዳታና ስደተኞች ጉዳይ ላይ በሀገሪቱ እየተከናወኑ…

በትግራይ ክልል እየተደረገ የሚገኘውን ሰብዓዊ ድጋፍ ፖለቲካዊ ለማድረግ የሚጥሩ አካላት እንዳሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጨምሮ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች አትላንቲክ ካውንስል የአፍሪካ ማዕከል ባዘጋጀው የበይነ መረብ ውይይት ላይ አለም አቀፉ ማህበረሰቡን ባሳሰቡ ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በዚህ…

የኢትዮጵያ-ሱዳን የድንበር ጉዳይ ላይ ያተኮረ ዓውደ-ጥናት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013(ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ እና የሱዳን ድንበር ጉዳይን በሚመለከት ከጥር 19 እስከ 21 ቀን 2013 በአዲስ አበባ  ዓውደ-ጥናት ተካሂዷል። በዓውደ-ጥናቱ በዋናነት ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ሲካሄድ የቆየውን  የድንበር ዳግም ማካለል ጉዳይ በነባር…

በትግራይ ክልል በሰሜን እዝ ላይ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር ተያይዞ 349 ሰዎች ላይ የእስር ትዕዛዝ ሲወጣ 124ቱ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥቅምት 24 ቀን 2013ዓ. ም በትግራይ ክልል በሰሜን እዝ ላይ ከተፈፀመው ጥቃት ጋር ተያይዞ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግና የፌደራል ፖሊስ የደረሱበትን የምርመራ ውጤት ይፋ አድርገዋል። መግለጫውን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የሙስናና…

ኢትዮ ቴሌኮም ለገበታ ለሀገር 500 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በገበታ ለሀገር ለሚገቡ ፕሮጀክቶች 500 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። ድጋፉ በገበታ ለሀገር ለሚለሙት  የወንጪ ፣ ጎርጎራ እና  ኮይሻ ፕሮጀክቶች እንደሚውል ኢትዮ ቴሌኮም ገልጿል። የተለያዩ መንግስታዊ እና የግል…

የህወሀት የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል- የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር ቀንዓ

የህወሀት የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል- የመከላከያ ሚኒስትር ዶ/ር ቀንዓ አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሀት የጥፋት ቡድን ላይመለስ ተደምስሷል ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር ቀንዓ ያደታ ገለፁ። የመከላከያ ሚኒስትሩ በህወሀት ተልዕኮ ተሰጥቷቸው በህግ ማስከበርና…