Browsing Tag
የተመረጡ
የፕሬዚዳንት ትራምፕ አስተያየት ˝ስርዓት የሌለው እና አደገኛ ነው˝- ጥቁር አሜሪካውያን የኮንግረስ አባላት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርቡ ከህዳሴ ህድብ ጋር ተያይዞ ለግብፅ ወግነው የሰጡትን አስተያየት ጥቁር አሜሪካውያን የኮንግረስ አባላት ስብስብ የሆነው ብላክ ኮከስ አወገዘ።
የስብስቡ አባላት ባወጣው መግለጫ…
በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ውይይት ውጤት አመርቂ ይሆናል – ሙሳ ፋቂ ማህማት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋቂ ማህማት በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት በሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ውይይት ላይ ደስተኛ መሆናቸውን ገለፁ፡፡
ሊቀ መንበሩ በአፍሪካ ህብረት አደራዳሪነት የሚካሄደው የህዳሴ ግድብ ውይይት አመርቂ እንደሚሆን…
ሶስቱ ሀገራት በሰባት ቀናት የሶስትዮሽ ድርድሩን በማካሄድ በቀጣይ አካሄዶች እና የጊዜ ሰሌዳ ስምምነት ላይ ለመድረስ መግባባታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን በሰባት ቀናት ውስጥ የሶስትዮሽ ድርድሩን በማካሄድ በቀጣይ የድርድሩን አካሄዶች እና የጊዜ ሰሌዳ ስምምነት ላይ ለመድረስ መግባባታቸው ተገለጸ፡፡
ሀገራቱ በሰባት ቀናት ውስጥ ድርድሩን በማካሄድ በቀጣይ የድርድሩ አካሄዶች…
አዲስ እየተዘጋጀ ያለው የማዕድንና ነዳጅ ረቂቅ ፖሊሲ
https://www.youtube.com/watch?v=wPXIaYHPChY
የእምቦጭ አረም ወደ ተፈጥሯዊ ማዳበሪያነት ይቀየር ይሆን ?
https://www.youtube.com/watch?v=00ELo4A2x3o
የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሶስትዮሽ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ የውጭ እና የውሃ ጉዳይ ሚኒስትሮች በህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ።
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚካሄደው የሶስትዮሽ ስብሰባ ዛሬ ጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓ.ም በኢንተርኔት አማካኝነት…