Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የሚስተዋለውን ግጭት እና አለመረጋጋት ለመፍታት የሀይማኖት መሪዎች፣ መንግስት እና ምዕመናን ሊሰሩ ይገባል – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እየተስተዋለ ያለውን ግጭት እና አለመረጋጋት ለመፍታት የሀይማኖት መሪዎች፣ መንግስት እና ምዕመናን ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፅዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ…

በአዲስ አበባ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ትምህርት የፊታችን ሰኞ ይጀመራል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ትምህርት የፊታችን ሰኞ እንደሚጀምር የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጭ ላሉ ተማሪዎች…

ሴቶች በሁሉም ዘርፍ ብቁ እንዲሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚና ከፍተኛ ነው – ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶች በሁሉም ዘርፍ ብቁ እንዲሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚና ከፍተኛ መሆኑን ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተዋል፡፡…

የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ጥሩ የትብብር ማሳያ ነው – አምባሳደር ዲና ሙፍቲ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 12 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ የኢትዮጵያና የቻይና ግንኙነት ለአፍሪካ ቻይና ትብብር ጥሩ ማሳያ መሆኑን ተናገሩ። አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ከሺንዋ ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኢትዮጵያ እና ቻይና ላለፉት 50 ዓመታት…

628 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ13 ሰዎች ህይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 6 ሺህ 333 የላቦራቶሪ ምርመራ 628 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል ። በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 91 ሺህ 118 ደርሷል።…