Browsing Tag
የተመረጡ
ኢሬቻ የፍቅር እና የአነድነት በዓል በመሆኑ ዓላማውን በጠበቀ መልኩ እናከብረዋለን -ወጣቶች
https://www.youtube.com/watch?v=3xUn6aqGIaE
የፌዴራል መንግስቱ ህጋዊነት ከከሰረው ቡድን ቅዥት ሳይሆን ከህገ መንግስቱ እና ከኢትዮጵያ ህዝቦች የመነጨ ነው – ዶክተር ዓለሙ ስሜ
https://www.youtube.com/watch?v=1UoSPy7F2Jg
የፌዴራል ፖሊስ ሪፎርም እና ውጤቱ ላይ የተደረገ ውይይት
https://www.youtube.com/watch?v=6F6ziMLj2wY
የህዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ የፊታችን ሰኞ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የፌዴሬሽን እና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች 5ኛ የፓርላማ ዘመን 6ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ 1ኛ መደበኛ የጋራ ስብሰባ መስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚያካሂዱ ተገለፀ፡፡
የፌዴሬሽን ምክር ቤት መደበኛ ሰብሰባውን አስመልክቶ…
ህብረተሰቡ የኢሬቻ በዓልን በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት እንዲያከብር አባ ገዳዎች አሳሰቡ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)የኦሮሞ ወጣት የኢሬቻ በዓልን በተቀመጠው አቅጣጫ መሠረት እንዲያከብር አባገዳዎች አሳስበዋል፡፡
የኦሮሞ የአባገዳዎች ህብረት በሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ ክብረ በዓል አከባበር ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡
በመግለጫው በኮቪድ 19 ወረርሽኝ እና…
አቃቤ ህግ እነ እስክንድር ነጋ የተከሰሱበትን የወንጀል ክስ አሻሽሎ አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 19 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) አቃቤ ህግ ፍርድ ቤት ባዘዘው ትዕዛዝ መሰረት እነ እስክንድር ነጋ የተከሰሱበትን ሃይማኖትና ብሄርን መሰረት ያደረገ የእርስ በርስ ግጭት መፍጠር ወንጀል ክስን አሻሽሎ አቀረበ።
ባለፈው ቀጠሮ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ…
የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በክልሉ ከሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያዩ።
በውይይቱ አቶ እርስቱ ይርዳ እንደተናገሩት የመንግስትና የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ውይይት በክልሉ የሚስተዋሉ የሰላም…