Fana: At a Speed of Life!
Browsing Tag

የተመረጡ

የኦሮሚያ፣ የአማራ ክልሎችና ገቢዎች ሚኒስቴር በአፋር ክልል በጎርፍ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 9፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ፣ የአማራ ክልሎችና ገቢዎች ሚኒስቴር በአፋር ክልል ጎርፍ ጉዳት ላደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ አደረጉ። የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ፣ የገቢዎች ሚኒስትር አቶ ላቀ አያሌው እና የኦሮሚያ ክልል ልዑካን ቡድን…

በ24 ሰዓታት 1ሺህ 38 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው፤ የ13 ሰዎች ሕይወት አልፏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 17 ሺህ 323 የላብራቶሪ ምርመራ 1 ሺህ 38 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህን ተከትሎም በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 27 ሺህ…

ጠ/ሚ ዐቢይ በሸገርን ማስዋብ ስራ ላይ ለተሰማሩ አካላት ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሸገርን ማስዋብ ስራ ላይ ለተሰማሩ አካላት ምስጋና አቀረቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት ፅሁፍ የከተማችን ገፅታ የላቀ ለውጥ እንዲያሳይ ላደረጉ እና ገንዘባቸውን፣ ጊዜያቸውን እና ጉልበታቸውን…

የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረው ችግርና በተፈጥሮ ጉዳዮች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2012(ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል በኦሮሚያ ክልል በተፈጠረው ችግር እና በተፈጥሮ ጉዳዮች ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች ድጋፍ አደረገ። የአሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።…

የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ”ማስክ ኢትዮጵያ” ዘመቻ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያ በዓለም የጤና ድርጅት የተጀመረውን የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛን የሚያስተዋውቀውን ዘመቻ መቀላቀሏን አስታወቁ፡፡   ዘመቻውን “ማስክ ኢትዮጵያ” በሚል መቀላቀሏን አስታውቀዋል፡፡  …

ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ የታዳጊ ሀገራት ምርት አቅርቦት ሰንሰለትን ለመከላከል የሚረዳ የ6 ነጥብ 85 ሚሊየን ፓውንድ የድጋፍ መርሃ ግብር ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ መንግስት ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር በመሆን የታዳጊ ሀገራት የምርት አቅርቦት ሰንሰለትን ለመከላከል አዲስ የ6 ነጥብ 85 ሚሊየን ፓውንድ የድጋፍ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ፡፡ መርሃ ግብሩ በኮሮና ቫይረስ ወቅት በታዳጊ ሀገራት ውስጥ ያሉ…