የሀገር ውስጥ ዜና ስማርት ጂግጂጋ ፕሮጀክትን ለመተግበር ያለመ ስምምነት ተፈረመ ዮሐንስ ደርበው Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም እና የጂግጂጋ ከተማ አሥተዳደር ስማርት ጂግጂጋ ፕሮጀክትን እውን ለማድረግ የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢትዮ ቴሌኮም ቺፍ ቴክኖሎጂ ኦፊሰር ታሪኩ ደምሴ እና የጂግጂጋ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሻፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ማህበሩ እየሰጠ ያለውን ሰብዓዊ አገልግሎት አጠናክሮ መቀጠል አለበት- ፕሬዚዳንት ታዬ አፅቀሥላሴ Meseret Awoke Dec 14, 2024 0 ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ማኅበሩ እየሰጠ ያለውን ሰብዓዊ አገልግሎት አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳሰቡ አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር እየሰጠ ያለውን ሰብዓዊ አገልግሎት ተደራሽነት ማጠናከር እንደሚገባው የማኅበሩ የበላይ ጠባቂና የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስትሮቹ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ Meseret Awoke Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ፣ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ እና የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሮች በተለያዩ ክልሎች የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምሥራቅ ጉራጌ ዞን እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የታንቡራ ካምፕ ዓድዋ ካምፕ በሚል ተሰየመ ዮሐንስ ደርበው Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተባበሩት መንግሥታት የደቡብ ሱዳን ሰላም ማስከበር ተልዕኮ የ19ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃ የግዳጅ ቀጣና የሆነውን የታንቡራ ካምፕ ዓድዋ ካምፕ በሚል ስያሜ እንዲጠራ ወሰነ። የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በደቡብ ሱዳን ለታምቡራ ሰላምና መረጋጋት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንካራው ስምምነት የብልፅግና ጉዟችንን ከፍ አድርጓል- አቶ ኦርዲን በድሪ Meseret Awoke Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአንካራው ስምምነት እንደ ሀገር የጀመርነውን የብልፅግና ጉዞ አንድ ደረጃ ከፍ ያደረገ ነው ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል የተደረሰውን የአንካራ ስምምነት ተከትሎ በሐረሪ ክልል ከአመራሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ ከዓለም አቀፍ ሕግ አንጻር … Meseret Awoke Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሳሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ የኢኮኖሚ እና ኢንቨስትመንት መነቃቃት ላይ የምትገኘው ኢትዮጵያ የራሷ ወደብ እንደሌላት ይታወቃል፡፡ የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ መሪዎች አንዳቸው የሌላኛቸውን ሉዓላዊነት፣ ነጻነት እና የግዛት አንድነት እንዲሁም በተባበሩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ሁለት ባለ 9 ወለል የመኖሪያ ቤት ሕንጻዎች ግንባታን ጎበኙ Meseret Awoke Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ የበጎነት መንደር ውስጥ በመገንባት ላይ ያሉ ሁለት ባለ ዘጠኝ ወለል የመኖሪያ ቤት ሕንጻዎችን የግንባታ ሂደት ጎበኙ፡፡ በመንደሩ እስከ አሁን ሰባት የመኖሪያ ሕንጻዎች ግንባታ ተጠናቅቆ…
ስፓርት ዛሬ በእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ 5 ጨዋታዎች ይካሄዳሉ ዮሐንስ ደርበው Dec 14, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 5፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በ16ኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚዬር ሊግ መርሐ ግብር አምስት ጨዋታዎች ይካሄዳሉ። በዕለቱ አርሰናል ከኤቨርተን እንዲሁም ሊቨርፑል ከፉልሃም ምሽት 12 ሰዓት ላይ የሚያድረጓቸው ጨዋታዎች ተጠባቂ ናቸው። በተመሳሳይ ኒውካስትል ከሌስተር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ Melaku Gedif Dec 13, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሊ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ ከኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት ጋር ተወያዩ። በውይይቱ ርዕሰ መስተዳድሩ በክልሉ ሰላም፣ ልማትና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ዘሪያ ለጋራ ምክር ቤቱ አባላት ማብራሪያ ሰጥተዋል።…