ፋና ስብስብ የጽናቷ ከተማ የአፍሪካ እምብርት – አዲስ አበባ Meseret Awoke Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ የትምህርት ተቋም ዋና ዳይሬክተር ቡሳኒ ንግካዌኒ ስለአፍሪካ መዲናዋ አዲስ አበባ በዴይሊ ማቭሪክ ከትበዋል፡፡ አዲስ አበባ እንደደርባን፣ ሉዋንዳ ሞምባሳና ኪንሻሳ የእድገት መልክ፣ ተስፋም ተስፋ ቆርጦ ተኖ የሚጠፋባት ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጽ/ቤቱ እየተገነባ የሚገኘው ት/ቤቱ የአርብቶ አደር ልጆች ትምህርታቸውን በቅርበት እንዲከታተሉ የሚረዳ ነው – ነጋሽ ዋጌሾ (ኢ/ር፣ ዶ/ር) yeshambel Mihert Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጽ/ቤት ድጋፍ በምዕራብ ኦሞ ዞን እየተገነባ የሚገኘው ትምህርት ቤት የአርብቶ አደር ልጆች ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የሚረዳ መሆኑን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ኢ/ር፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የፈተና አስተዳደር ስርዓቱ የተስተካከለው የትምህርት ጥራት እንዲሻሻል ነው – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) yeshambel Mihert Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈተና አስተዳደር ስርዓቱን ማስተካከል ያስፈለገው የትምህርት ጥራት እንዲሻሻልና ሀገር የሚረከቡ ዜጎችን ለማፍራት መሆኑን የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለጹ፡፡ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ÷ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ሮቤ ከተማ የሚገኘውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በኮሪደር ልማት ሥራ የትራፊክ አደጋዎችን መቀነስ መቻሉ ተገለጸ Meseret Awoke Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በተሰራው የኮሪደር ልማት ሥራ ባለፉት አምስት ወራት የትራፊክ አደጋዎችን መቀነስ መቻሉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር መሰረት ልማት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱኒዚያ በጀልባ መገልበጥ አደጋ የ7 ሰዎች ህይዎት አለፈ Meseret Awoke Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቱኒዚያ ምሥራቃዊ የባሕር ጠረፍ በደረሰ የጀልባ መገልበጥ አደጋ የሠባት ሰዎች ህይዎት ሲያልፍ ስድስት ሰዎች የገቡበት አለመታወቁ ተገለጸ፡፡ የቱኒዚያ የባህር ጠረፍ ጠባቂዎች ወደ ጣሊያን የባህር ጠረፍ በማምራት ላይ በነበረ የጀልባ አደጋ የሠባት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት በባቡር መስመር መተሳሰሯን እንደምትቀጥል ገለጸች Meseret Awoke Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት በባቡር መስመር መተሳሰሯን እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ ዴንጌ ቦሩ እና በገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰዉ የተመራ ልኡክ በፈረንሳይ ቫለንሲዬኒስ በሚገኘዉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለንን የተፈጥሮ ፀጋና ሰብዓዊ ሀብት ስራ ላይ በማዋል የህዝባችንን ህይወት እናሻሽላለን -ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) Meseret Awoke Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ያለንን የተፈጥሮ ፀጋና ሰብዓዊ ሀብት ስራ ላይ በማዋል የህዝባችንን ህይወት እናሻሽላለን ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ የበጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገርቢ የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጀት ሊገነባ ነው yeshambel Mihert Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገርቢ የመጠጥ ውሃ ግድብ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጀት ለመገንባት መወሰኑን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ÷ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼይ ሃይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን የግብርና ውጤት ብዙ የምንማርበት ነው- የናሚቢያ ልዑክ yeshambel Mihert Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እየተመዘገበ ያለው ውጤት ብዙ የምንማርበት ነው ሲሉ ፓርላማ አባላት ልዑክ ገለጸ፡፡ የናሚቢያ ፓርላማ አባላት ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ ላይ ልምድ ለመውሰድ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ከግብርና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የክልል የኢኮኖሚ አካውንት መመሪያ ይፋ ሆነ Meseret Awoke Dec 12, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የፕላንና ልማት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው የክልል የኢኮኖሚ አካውንት መመሪያን ይፋ አድርጓል። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የሁሉም ክልሎችና ከተማ አስተዳደሮች ፕላንና ልማት ቢሮ ሃላፊዎች በተገኙበት በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የክልል…